Fri Jun 30 2017 11:47:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 11:47:42 +03:00
parent 103c97cf4c
commit 61ec2c6813
6 changed files with 9 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 9 ከእኔ ጋር የነበሩትም ብርሃኑን አዩ፤ ነገር ግን የተናገረኝን ድምፅ አልሰሙም። \v 10 10 እኔም፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ምን ማድረግ ይገባኛል? አልሁ። ጌታም ‘ተነሥና ወደ ደማስቆ ሂድ፤ ማድረግ የሚገባህን ሁሉ እዚያ ይነግሩሃል’ አለኝ። \v 11 11 ከዚያ ብርሃን ድምቀት የተነሣም አንዳች ማየት አልቻልሁም፤ ስለዚህ ከእኔ ጋር በነበሩ ሰዎች እጅ እየተመራሁ ወደ ደማስቆ ገባሁ።
\v 9 ከእኔ ጋር የነበሩትም ብርሃኑን አዩ፤ ነገር ግን የተናገረኝን ድምፅ አልሰሙም። \v 10 እኔም፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ምን ማድረግ ይገባኛል? አልሁ። ጌታም ‘ተነሥና ወደ ደማስቆ ሂድ፤ ማድረግ የሚገባህን ሁሉ እዚያ ይነግሩሃል’ አለኝ። \v 11 ከዚያ ብርሃን ድምቀት የተነሣም አንዳች ማየት አልቻልሁም፤ ስለዚህ ከእኔ ጋር በነበሩ ሰዎች እጅ እየተመራሁ ወደ ደማስቆ ገባሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 \v 13 12 ለሕጉ በትጋት የሚታዝዝና አይሁድ የሆኑ ነዋሪዎች መልካምነቱን የመሰከሩለት፣ አናንያ የሚባል አንድ ሰው አገኘሁ። 13 እርሱም ወደ እኔ መጥቶ አጠገቤ በመቆም፣ ‘ወንድሜ ሳውል፤ ዐይንህን ገልጠህ እይ’ አለኝ። እኔም በዚያው ቅጽበት አየሁት።
\v 12 ለሕጉ በትጋት የሚታዝዝና አይሁድ የሆኑ ነዋሪዎች መልካምነቱን የመሰከሩለት፣ አናንያ የሚባል አንድ ሰው አገኘሁ። \v 13 እርሱም ወደ እኔ መጥቶ አጠገቤ በመቆም፣ ‘ወንድሜ ሳውል፤ ዐይንህን ገልጠህ እይ’ አለኝ። እኔም በዚያው ቅጽበት አየሁት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14 እርሱም እንዲህ አለኝ፤ ‘ቅዱሱን እንድታይና ከገዛ አፉ የሚወጣውን ድምፅ እንድትሰማ፣ የአባቶቻችን አምላክ ፈቃዱን እንድታውቅ መርጦሃል፤ 15 ምክንያቱም ስለ አየኸውና ስለ ሰማኸው ነገር ለሰዎች ሁሉ ምስክር ትሆንለታለህ። 16 ስለዚህ አሁን ለምን ታመነታለህ? ተነሥ፤ ስሙን እየጠራህ ተጠመቅና ከኃጢአትህ ታጠብ።
\v 14 እርሱም እንዲህ አለኝ፤ ‘ቅዱሱን እንድታይና ከገዛ አፉ የሚወጣውን ድምፅ እንድትሰማ፣ የአባቶቻችን አምላክ ፈቃዱን እንድታውቅ መርጦሃል፤ \v 15 ምክንያቱም ስለ አየኸውና ስለ ሰማኸው ነገር ለሰዎች ሁሉ ምስክር ትሆንለታለህ። \v 16 ስለዚህ አሁን ለምን ታመነታለህ? ተነሥ፤ ስሙን እየጠራህ ተጠመቅና ከኃጢአትህ ታጠብ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 17 ወደ ኢየሩሳሌም ከተመለስሁ በኋላም፣ በቤተ መቅደስ እየጸለይሁ ሳለሁ፣ ሸለብ አድርጎኝ ሰመመን ውስጥ ገባሁ። 18 እርሱም፣ ‘ከኢየሩሳሌም ቶሎ ብለህ ውጣ፤ ምክንያቱም ስለ እኔ የምትናገረውን ምስክርነትህን አይቀበሉህም’ ሲለኝ አየሁ።
\v 17 ወደ ኢየሩሳሌም ከተመለስሁ በኋላም፣ በቤተ መቅደስ እየጸለይሁ ሳለሁ፣ ሸለብ አድርጎኝ ሰመመን ውስጥ ገባሁ። \v 18 እርሱም፣ ‘ከኢየሩሳሌም ቶሎ ብለህ ውጣ፤ ምክንያቱም ስለ እኔ የምትናገረውን ምስክርነትህን አይቀበሉህም’ ሲለኝ አየሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19 እኔም እንዲህ አልሁ፤ ‘ጌታ ሆይ፤ በምኵራብ ሁሉ በአንተ ያመኑትን ሳስርና ስደበድብ እንደ ነበርሁ እነርሱ ራሳቸው ያውቃሉ። 20 የሰማዕትህን የእስጢፋኖስንም ደም በሚያፈሱበት ጊዜ እዚያው በመስማማት ቆሜ ነበር፤ ደግሞም የገዳዮቹን ልብሶች እጠብቅ ነበር።’ 21 እርሱ ግን፣ ‘ተነሥተህ ሂድ፤ ምክንያቱም እስከ አሕዛብ ድረስ እልክሃለሁ’ አለኝ።”
\v 19 19 እኔም እንዲህ አልሁ፤ ‘ጌታ ሆይ፤ በምኵራብ ሁሉ በአንተ ያመኑትን ሳስርና ስደበድብ እንደ ነበርሁ እነርሱ ራሳቸው ያውቃሉ። \v 20 20 የሰማዕትህን የእስጢፋኖስንም ደም በሚያፈሱበት ጊዜ እዚያው በመስማማት ቆሜ ነበር፤ ደግሞም የገዳዮቹን ልብሶች እጠብቅ ነበር።’ \v 21 21 እርሱ ግን፣ ‘ተነሥተህ ሂድ፤ ምክንያቱም እስከ አሕዛብ ድረስ እልክሃለሁ’ አለኝ።”

View File

@ -353,6 +353,10 @@
"21-37",
"21-39",
"22-01",
"22-09",
"22-12",
"22-14",
"22-17",
"23-01",
"23-04",
"23-06",