Tue Aug 23 2016 21:10:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:10:12 -07:00
parent 936c1e87c9
commit 5ba1f92c61
3 changed files with 9 additions and 0 deletions

7
08/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 32 \v 33 32 ኢትዮጵያዊው ያነበው የነበረ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይህ ነው፦
“እንደ በግ ለመታረድ ተነዳ፤
በሸላቶቹ ፊት ዝም እንደሚል ጠቦት፣
አፉን አልከፈተም፤
33 በውርደቱ ፍርዱ ተወገደ፤
ትውልዱን ማን ይናገራል?
ሕይወቱ ከምድር ተወግዶአልና።”

1
08/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 \v 35 34 ጃንደረባው ፊልጶስን “እባክህ ነቢዩ ስለ ማን ነው የሚናገረው? ስለ ራሱ ወይስ ስለ ሌላ ነው?” አለው። 35 ፊልጶስም መናገር ጀመረ፤ ከዚህም ከኢሳይያስ መጽሐፍ ጀምሮ ስለ ኢየሱስ ሰበከው።

1
08/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 36 \v 37 \v 38 36 እየሄዱ ሳሉ ውሀ አለበት ዘንድ ደረሱ፤ ጃንደረባው፣ “ተመልከት፣ እዚህ ውሀ አለ፤ እንዳልጠመቅ ምን ይከለክለኛል?” አለ። 37 ፊልጶስም “በፍጹም ልብህ ካመንህ፣ መጠመቅ ትችላለህ” አለ። ኢትዮጵያዊውም መልሶ “ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ” አለ። 38 ኢትዮጵያዊው ሠረገላው እንዲቆም አዘዘና ፊልጶስም ጃንደረባውም ወደ ውሀው ወረዱ፤ ፊልጶስም አጠመቀው።