Tue Aug 23 2016 09:10:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 09:10:40 -07:00
parent ef13668da0
commit 5ac4d3e2a5
4 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
03/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 13 የአብርሃም፣ የይስሐቅና የያዕቆብ አምላክ፣ የአባቶቻችን አምላክ አገልጋዩን ኢየሱስን አክብሮታል። እርሱ አሳልፋችሁ የሰጣችሁትና ጲላጦስ ሊፈታው ወስኖ ሳለ በፊቱ የከዳችሁት ነው። 14 ቅዱሱንና ጻድቁን ካዳችሁት፤ በእርሱም ፈንታ ነፍሰ ገዳይ እንዲፈታላችሁ ለመናችሁ።

1
03/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 \v 16 15 እግዚአብሔር ከሙታን ያስነሣውን የሕይወትን ጌታ ገደላችሁት፤ እኛም የዚህ ምስክሮች ነን። 16 በእርሱ ስም ማመን አሁን የምታዩትንና የምታውቁትን ይህን ሰው ብርቱ አድርጎታል። አዎ፣ በኢየሱስ ያለው እምነቱ ሁላችሁ ባላችሁበት ይህን ፍጹም ጤንነት ሰጠው።

1
03/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 \v 18 17 አሁን ወንድሞች ሆይ፣ አለቆቻችሁም እንዳደረጉት ባለማወቅ ያደረጋችሁት እንደ ሆነ ዐውቃለሁ። 18 ነገር ግን እግዚአብሔር በነቢያቱ ሁሉ አፍ የእርሱ ክርስቶስ መከራ መቀበል እንዳለበት አስቀድሞ የተናገረውን አሁን ፈጸመው።

1
03/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 \v 20 19 እንግዲህ ኃጢአታችሁ እንዲደመሰስ፣ ከጌታ መገኘትም የመታደስ ዘመን እንዲመጣ ንስሐ ግቡ፣ ተመለሱም፤ 20 ይኸውም ለእናንተ የመረጠውን ክርስቶስ የሆነውን ኢየሱስን እንዲልከው ነው።