Tue Aug 08 2017 11:46:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:46:03 +03:00
parent 56f02129ef
commit 586eeab243
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 ብዙ እንዳላቈይህ፣ በቸርነትህ በዐጭሩ እንድትሰማኝ እለምንሃለሁ። \v 5 ይህ ሰው ቅንቅን ሆነና በመላው ዓለም ላይ ያሉትን አይሁዶች ሲያሳምፅ አግኝተነዋልና። የናዝራውያን ወገን መሪ ነው። \v 6 ቤተ መቅደሱንም እንኳ ሊያረክስ ሞክሯል ስለዚህ ያዝነው።
\v 4 ብዙ እንዳላቈይህ፣ በቸርነትህ በዐጭሩ እንድትሰማኝ እለምንሃለሁ። \v 5 ይህ ሰው ቅንቅን ሆነና በመላው ዓለም ላይ ያሉትን አይሁዶች ሲያሳምፅ አግኝተነዋልና። የናዝራውያን ወገን መሪ ነው። \v 6 ቤተ መቅደሱንም እንኳ ሊያረክስ ሞክሯል ስለዚህ ያዝነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 ነገር ግን ወታደራዊው መኮንን ሉስዮስ መጥቶ ጳውሎስን በኃይል ከእጃችን ወሰደው ። \v 8 አንተም ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ ጳውሎስን በምትጠይቀው ጊዜ ለምን እንደምንከሰው ልታውቅ ትችላለህ።» \v 9 አይሁድም አንድ ላይ ሆነው ጳውሎስን ከሰሱ፤ይህም ሁሉ እውነት ነው አሉ።
\v 7 ነገር ግን ወታደራዊው መኰንን ሉስዮስ መጥቶ፣ ጳውሎስን በኀይል ከእጃችን ወሰደው ። \v 8 አንተም ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ ጳውሎስን በምትጠይቀው ጊዜ ለምን እንደምንከሰው ልታውቅ ትችላለህ።» \v 9 አይሁድም አንድ ላይ ሆነው ጳውሎስን ከሰሱ፤ይህም ሁሉ እውነት ነው አሉ።

View File

@ -377,7 +377,7 @@
"23-31",
"23-34",
"24-01",
"24-07",
"24-04",
"24-10",
"24-14",
"24-17",