Tue Aug 08 2017 11:44:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:44:02 +03:00
parent 92f2dbe8ce
commit 56f02129ef
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 ብዙ እንዳላቆይህ፣በቸርነትህ በአጭሩ እንድትሰማኝ እለምንሃለው። \v 5 ና ይህ ሰው ቅንቅን ሆነና በመላው አለም ላይ ያሉትን አይሁዶች ሲያሳምፅ አግኝተነዋል። የናዝራውያን ወገን መሪ ነው። \v 6 ቤተ መቅደስን ስንኳ ሊያረክስ ሞክሯል ስለዚህ ያዝነው።
\v 4 ብዙ እንዳላቈይህ፣ በቸርነትህ በዐጭሩ እንድትሰማኝ እለምንሃለሁ። \v 5 ይህ ሰው ቅንቅን ሆነና በመላው ዓለም ላይ ያሉትን አይሁዶች ሲያሳምፅ አግኝተነዋል። የናዝራውያን ወገን መሪ ነው። \v 6 ቤተ መቅደሱንም እንኳ ሊያረክስ ሞክሯል ስለዚህ ያዝነው።

View File

@ -376,7 +376,7 @@
"23-28",
"23-31",
"23-34",
"24-04",
"24-01",
"24-07",
"24-10",
"24-14",