diff --git a/08/36.txt b/08/36.txt index 66b95ee..cbb5340 100644 --- a/08/36.txt +++ b/08/36.txt @@ -1 +1 @@ -36 \v 36 እየሄዱ ሳሉ ውሀ አለበት ዘንድ ደረሱ፤ ጃንደረባው፣ “ተመልከት፣ እዚህ ውሀ አለ፤ እንዳልጠመቅ ምን ይከለክለኛል?” አለ። 37 \v 37 ፊልጶስም “በፍጹም ልብህ ካመንህ፣ መጠመቅ ትችላለህ” አለ። ኢትዮጵያዊውም መልሶ “ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ” አለ። 38 \v 38 ኢትዮጵያዊው ሠረገላው እንዲቆም አዘዘና ፊልጶስም ጃንደረባውም ወደ ውሀው ወረዱ፤ ፊልጶስም አጠመቀው። \ No newline at end of file +\v 36 እየሄዱ ሳሉ ውሀ አለበት ዘንድ ደረሱ፤ ጃንደረባው፣ “ተመልከት፣ እዚህ ውሀ አለ፤ እንዳልጠመቅ ምን ይከለክለኛል?” አለ። \v 37 ፊልጶስም “በፍጹም ልብህ ካመንህ፣ መጠመቅ ትችላለህ” አለ። ኢትዮጵያዊውም መልሶ “ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ” አለ። \v 38 ኢትዮጵያዊው ሠረገላው እንዲቆም አዘዘና ፊልጶስም ጃንደረባውም ወደ ውሀው ወረዱ፤ ፊልጶስም አጠመቀው። \ No newline at end of file diff --git a/08/39.txt b/08/39.txt index cb324e2..f90ca6c 100644 --- a/08/39.txt +++ b/08/39.txt @@ -1 +1 @@ -\v 39 \v 40 39 ከውሀው ውስጥ ሲወጡ፣ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ወሰደው፤ ጃንደረባውም ከዚያ ወዲያ አላየውም፤ ደስ ብሎትም ጕዞውን ቀጠለ። 40 ነገር ግን ፊልጶስ በአዛጦን ታየ። በዚያ አገር ውስጥ በማለፍ ቂሣርያ እስኪደርስ ድረስ ለከተሞች ሁሉ ወንጌልን ሰበከ። \ No newline at end of file +\v 39 ከውሀው ውስጥ ሲወጡ፣ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ወሰደው፤ ጃንደረባውም ከዚያ ወዲያ አላየውም፤ ደስ ብሎትም ጕዞውን ቀጠለ። \v 40 ነገር ግን ፊልጶስ በአዛጦን ታየ። በዚያ አገር ውስጥ በማለፍ ቂሣርያ እስኪደርስ ድረስ ለከተሞች ሁሉ ወንጌልን ሰበከ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 103e5bc..b582f9f 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -145,6 +145,8 @@ "08-26", "08-29", "08-32", - "08-34" + "08-34", + "08-36", + "08-39" ] } \ No newline at end of file