Wed Aug 24 2016 23:17:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 23:17:43 -07:00
parent 61f62b1682
commit 53266f7c31
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
36 \v 36 እየሄዱ ሳሉ ውሀ አለበት ዘንድ ደረሱ፤ ጃንደረባው፣ “ተመልከት፣ እዚህ ውሀ አለ፤ እንዳልጠመቅ ምን ይከለክለኛል?” አለ። 37 \v 37 ፊልጶስም “በፍጹም ልብህ ካመንህ፣ መጠመቅ ትችላለህ” አለ። ኢትዮጵያዊውም መልሶ “ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ” አለ። 38 \v 38 ኢትዮጵያዊው ሠረገላው እንዲቆም አዘዘና ፊልጶስም ጃንደረባውም ወደ ውሀው ወረዱ፤ ፊልጶስም አጠመቀው።
\v 36 እየሄዱ ሳሉ ውሀ አለበት ዘንድ ደረሱ፤ ጃንደረባው፣ “ተመልከት፣ እዚህ ውሀ አለ፤ እንዳልጠመቅ ምን ይከለክለኛል?” አለ። \v 37 ፊልጶስም “በፍጹም ልብህ ካመንህ፣ መጠመቅ ትችላለህ” አለ። ኢትዮጵያዊውም መልሶ “ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ” አለ። \v 38 ኢትዮጵያዊው ሠረገላው እንዲቆም አዘዘና ፊልጶስም ጃንደረባውም ወደ ውሀው ወረዱ፤ ፊልጶስም አጠመቀው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 \v 40 39 ከውሀው ውስጥ ሲወጡ፣ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ወሰደው፤ ጃንደረባውም ከዚያ ወዲያ አላየውም፤ ደስ ብሎትም ጕዞውን ቀጠለ። 40 ነገር ግን ፊልጶስ በአዛጦን ታየ። በዚያ አገር ውስጥ በማለፍ ቂሣርያ እስኪደርስ ድረስ ለከተሞች ሁሉ ወንጌልን ሰበከ።
\v 39 ከውሀው ውስጥ ሲወጡ፣ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ወሰደው፤ ጃንደረባውም ከዚያ ወዲያ አላየውም፤ ደስ ብሎትም ጕዞውን ቀጠለ። \v 40 ነገር ግን ፊልጶስ በአዛጦን ታየ። በዚያ አገር ውስጥ በማለፍ ቂሣርያ እስኪደርስ ድረስ ለከተሞች ሁሉ ወንጌልን ሰበከ።

View File

@ -145,6 +145,8 @@
"08-26",
"08-29",
"08-32",
"08-34"
"08-34",
"08-36",
"08-39"
]
}