Mon Aug 07 2017 15:07:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 15:07:26 +03:00
parent f1fce1105d
commit 50b82cc4fc
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 እስከ እስያ የሸኙትም የቤርያው ሱሲጳጥሮስ፣ ከተሰሎንቄ የመጡት አርስጥሮኮስና ሲኮንዱስ፣ የደርቤኑ ጋይዮስ፣ ጢሞቴዎስ፣ እንዲሁም ከእስያ የመጡት ቲኪቆስና ጥሮፊሞስ ነበሩ። \v 5 እነዚህ ሰዎች ግን ቀድመውን በጢሮአዳ ጠበቁን። \v 6 እኛም ከቂጣ በዓል ቀን በኋላ፣ ከፊልጵስዩስ በመርከብ ተነሥተን በዐምስት ቀን ውስጥ በጢሮአዳ ደረስንባቸው። እዚያም ሰባት ቀን ተቀመጥን።
\v 4 እስከ እስያ የሸኙትም የቤርያው ሱሲጳጥሮስ፣ ከተሰሎንቄ የመጡት አርስጥሮኮስና ሲኮንዱስ፣ የደርቤኑ ጋይዮስ፣ ጢሞቴዎስ፣ እንዲሁም ከእስያ የመጡት ቲኪቆስና ጥሮፊሞስ ነበሩ። \v 5 እነዚህ ሰዎች ግን ቀድመውን በጢሮአዳ ጠበቁን። \v 6 እኛም ከቂጣ በዓል ቀን በኋላ፣ ከፊልጵስዩስ በመርከብ ተነሥተን በዐምስት ቀን ውስጥ ጢሮአዳ ደረስንባቸው፤ እዚያም ሰባት ቀን ተቀመጥን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 እንጀራ ለመቊረስ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በተሰበሰብን ጊዜ፣ ጳውሎስ ለአመኑ ሰዎች ንግግር አደረገ። በሚቀጥሉት ቀናት ለመሄድ ዕቅድ አድርጎ ስለ ነበረ፣ እስከ እኩለ ሌሊት መናገሩን ቀጠለ። \v 8 በተሰበሰብንበትም ሰገነት ላይ ብዙ መብራቶች ነበሩ።
\v 7 በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን እንጀራ ለመቊረስ በተሰበሰብን ጊዜ፣ ጳውሎስ ለምእመናኑ ንግግር አደረገ። በሚቀጥሉት ቀናት ለመሄድ ዐቅዶ ስለ ነበረ፣ እስከ እኩለ ሌሊት መናገሩን ቀጠለ። \v 8 በተሰበሰብንበትም ሰገነት ላይ ብዙ መብራቶች ነበሩ።

View File

@ -319,7 +319,7 @@
"19-35",
"19-38",
"20-01",
"20-07",
"20-04",
"20-09",
"20-11",
"20-13",