Tue Aug 23 2016 21:58:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:58:12 -07:00
parent ec2c64b578
commit 4fd9733465
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
14/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 14 \v 1 \v 2 1 በኢቆንዮንም እንዲህ ሆነ ፤ ጳውሎስ ኣና በርናባስ ወደ አይሁድ ምኩራብ አብረው ገበተው፣ ከአይሁድና ከግሪክ ብዙ ሰዎች ያላቸው ሰዎች እስኪያምኑ ድረስ ተናገሩ። 2. ነገር ግን ማመን ያልፈለጉ አይሁድ የአሕዛብን ልብ በመቀስቀስ በወንድሞች ላይ በክፋት አነሣሡአቸው።

1
14/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 3 ጳውሎስና በርናባስም በጌታ ኅይል በድፍረት እየተናገሩ ረዘም ላለ ጊዜ በዚያ ተቀመጡ፤ጌታም ስለ ጸጋው የሚነገረውን መልእክት በማስረጃ ለመደገፍ ጳውሎስና በርናባስ ምልክትና ድንቅ ያደርጉ ዘንድ በእጃቸው ሰጠ።