diff --git a/07/09.txt b/07/09.txt index 0b711a2..c26a7c6 100644 --- a/07/09.txt +++ b/07/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 አለቆች በዮሴፍ ላይ በቅናት ተነሣሥተው ወደ ግብፅም ሸጡት፣ እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበረ፤ \v 10 ከመከራውም ሁሉ አዳነው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ፊትም ሞገስና ጥበብ ሰጠው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ባለው ሁሉ ላይ ገዥ አደረገው። \ No newline at end of file +\v 9 አለቆች በዮሴፍ ላይ በቅናት ተነሣሥተው ወደ ግብፅ ሸጡት፤ እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበረ፤ \v 10 ከመከራውም ሁሉ አዳነው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ፊትም ሞገስና ጥበብ ሰጠው። ፈርዖንም ዮሴፍን በግብፅና በቤቱ ባለው ሁሉ ላይ ገዥ አደረገው። \ No newline at end of file diff --git a/07/14.txt b/07/14.txt index bd7b4c2..cc4c609 100644 --- a/07/14.txt +++ b/07/14.txt @@ -1 +1 @@ -\v 14 ከዘመዶቹ ሁሉ ጋር፣ ሰባ ዐምስት ሰዎች ሆኖ ወደ ግብፅ እንዲመጣ፣ ለአባቱ ለያዕቆብ እንዲነግሩ ዮሴፍ ወንድሞቹን መልሶ ላካቸው። \v 15 ያዕቆብ ወደ ግብፅ ወረደ፤ እርሱም አባቶቻችንም በዚያ ሞቱ። \v 16 ወደ ሴኬም ተወስደው አብርሃም በሴኬም ከኤሞር ልጆች በብር ገዝቶት በነበረው መቃብር ተቀበሩ። \ No newline at end of file +\v 14 ከዘመዶቹ ሁሉ ጋር፣ ሰባ ዐምስት ሰዎች ሆኖ ወደ ግብፅ እንዲመጣ፣ ለአባቱ ለያዕቆብ እንዲነግሩ ዮሴፍ ወንድሞቹን መልሶ ላካቸው። \v 15 ስለዚህ ያዕቆብ ወደ ግብፅ ወረደ፤ ከጊዜ በኋላም፣ እርሱና አባቶቻችን በዚያ ሞቱ። \v 16 ወደ ሴኬም ተወስደው አብርሃም በሴኬም ከኤሞር ልጆች በብር ገዝቶት በነበረው መቃብር ተቀበሩ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 2d12e7a..c36ad64 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -118,8 +118,8 @@ "07-01", "07-04", "07-06", + "07-09", "07-11", - "07-14", "07-17", "07-20", "07-22",