Tue Aug 08 2017 12:52:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 12:52:03 +03:00
parent e32aebe764
commit 4d52897d1b
3 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 ይህን እያደረግሁ፣ ከካህናት አለቆች ሥልጣንና ትእዛዝ ተቀብዬ ወደ ደማስቆ ሄድሁ፤ \v 13 ወደዚያ በመጓዝ ላይ እያለሁም ንጉሥ ሆይ፣ እኩለ ቀን ላይ ከፀሐይ ይልቅ የሚያበራ ብርሃን ከሰማይ አየሁ፤ በእኔና አብረውኝ ይጓዙ በነበሩት ሰዎች ዙሪያም አበራ። \v 14 ሁላችንም በመሬት ላይ በወደቅን ጊዜ፣ በዕብራይስጥ ቋንቋ፣ «ሳውል፣ ሳውል፣ ስለ ምን ታሳድደኛለህ?»የመውጊያን ብረት ብትረግጥ ለአንተ ይከፋብሃል የሚል ድምፅ ሲናገረኝ ሰማው
\v 12 ይህን እያደረግሁ፣ ከካህናት አለቆች ሥልጣንና ትእዛዝ ተቀብዬ ወደ ደማስቆ ሄድሁ፤ \v 13 ወደዚያ በመጓዝ ላይ እያለሁም ንጉሥ ሆይ፣ እኩለ ቀን ላይ ከፀሐይ ይልቅ የሚያበራ ብርሃን ከሰማይ አየሁ፤ በእኔና አብረውኝ ይጓዙ በነበሩት ሰዎች ዙሪያም አበራ። \v 14 ሁላችንም በመሬት ላይ በወደቅን ጊዜ፣ በዕብራይስጥ ቋንቋ፣ «ሳውል፣ ሳውል፣ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የመውጊያውን ብረት ብትረግጥ ለአንተ ይከፋብሃል» የሚል ድምፅ ሲናገረኝ ሰማሁ

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 15 እኔም፣«ጌታ ሆይ፣ አንተ ማን ነህ? አልሁ» ጌታም እንዲህ ብሎ መለሰልኝ፤«አንተ የምታሳድደኝ እኔ እየሱስ ነኝ።»
\v 16 አሁንም ተነስተህ በእግርህ ቁም፤ እኔ የተገለጥሁልህ ስለ እኔ ስልችምታውቃቸውና ኋላ ላይ ስለማሳይህ ነገሮች አገልጋዩና ምስክር እንድትሆን ልሾምህ ነው። \v 17 ወደ እነርሱ ከምልክህ ሕዝብና ከአሕዛብ አድንሃለው ፤ \v 18 ዐይናቸውን እንድትከፍትላቸው ከጨለማ ወደ ብርሃንና ከሰይጣን ኃይል ወደ እግዚአብሔር እንድትመልሳቸው አደርግሃለው፤ ይህም በእኔ በማመናቸው ለራሴ የለየኋቸው እነርሱ ከእግዚአብሔር የኃጢአት ይቅርታንና ርስትን እንዲቀበሉ ነው።
\v 15 እኔም፣ ጌታ ሆይ፣ አንተ ማን ነህ? አልሁ። ጌታም እንዲህ ብሎ መለሰልኝ፤ አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ።
\v 16 አሁንም ተነስተህ በእግርህ ቁም፤ እኔ የተገለጥሁልህ ስለ እኔ ስልችምታውቃቸውና ኋላ ላይ ስለማሳይህ ነገሮች አገልጋዩና ምስክር እንድትሆን ልሾምህ ነው። \v 17 ወደ እነርሱ ከምልክህ ሕዝብና ከአሕዛብ አድንሃለው ፤ \v 18 ዐይናቸውን እንድትከፍትላቸው ከጨለማ ወደ ብርሃንና ከሰይጣን ኃይል ወደ እግዚአብሔር እንድትመልሳቸው አደርግሃለው፤ ይህም በእኔ በማመናቸው ለራሴ የለየኋቸው እነርሱ ከእግዚአብሔር የኃጢአት ይቅርታንና ርስትን እንዲቀበሉ ነው።

View File

@ -400,7 +400,7 @@
"26-04",
"26-06",
"26-09",
"26-15",
"26-12",
"26-19",
"26-22",
"26-24",