From 4b616e0aa8668975917fd30052a31ed7f623517b Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Tue, 23 Aug 2016 21:22:12 -0700 Subject: [PATCH] Tue Aug 23 2016 21:22:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time) --- 10/03.txt | 1 + 10/07.txt | 1 + 10/09.txt | 1 + 10/13.txt | 1 + 10/17.txt | 1 + 5 files changed, 5 insertions(+) create mode 100644 10/03.txt create mode 100644 10/07.txt create mode 100644 10/09.txt create mode 100644 10/13.txt create mode 100644 10/17.txt diff --git a/10/03.txt b/10/03.txt new file mode 100644 index 0000000..6fddc8b --- /dev/null +++ b/10/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 \v 4 \v 5 \v 6 3 ከቀኑ በዘጠኝ ሰዓት የእግዚአብሔር መልአክ ወደ እርሱ ሲመጣ በራእይ በግልጽ ታየው። መልአኩ “ቆርኔሌዎስ!” አለው። 4 ቆርኔሌዎስ መልአኩን አተኵሮ ተመለከተውና ፈርቶ እንዲህ አለ፤ “ጌታዬ ሆይ፣ ይህ ምንድን ነው?” መልአኩም መልሶ፣ “ጸሎትህና ምጽዋትህ በመታሰቢያነት ወደ እግዚአብሔር ደርሶአል” አለው። 5 ጴጥሮስም ተብሎ የሚጠራውን ስምዖን የሚባለውን ሰውየ ለማስመጣት አሁን ወደ ኢዮጴ ከተማ ሁለት ሰዎችን ላከ። 6 ሰውየው ቤቱ በባሕሩ አጠገብ ከሚገኝ ስምዖን ከሚባለው ከቆዳ ፋቂው ጋር አለ።” \ No newline at end of file diff --git a/10/07.txt b/10/07.txt new file mode 100644 index 0000000..eb231b2 --- /dev/null +++ b/10/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 \v 8 7 ያነጋግረው የነበረው መልአክ እንደ ሄደ፣ ቆርኔሌዎስ ከሚያገለግሉት ወታደሮች መካከል እግዚአብሔርን ያመልክ የነበረ አንድ ወታደርንና ከቤት አሽከሮቹ ሁለቱን ጠራ። 8 ቆርኔሌዎስ የሆነውን ሁሉ ነግሮአቸው ወደ ኢዮጴ ላካቸው። \ No newline at end of file diff --git a/10/09.txt b/10/09.txt new file mode 100644 index 0000000..6b25605 --- /dev/null +++ b/10/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 9 በሚቀጥለው ቀን ስድስት ሰዓት አካባቢ፣ በጕዞ ላይ ሳሉና ወደ ከተማዋ ሲቃረቡ፣ ጴጥሮስ ሊጸልይ ወደ ሰገነቱ ወጣ። 10 ራበውና አንዳች ነገር ለመብላት ፈለገ፤ ነገር ግን ሰዎች ምግብ በማዘጋጀት ላይ ሳሉ፣ በተመስጦ ውስጥ ገባ፤ 11 ሰማይ ተከፍቶ፣ ትልቅ ሸማ የሚመስል አንድ መያዣ በአራቱ ጠርዞቹ ተይዞ ወደ ምድር ሲወርድ አየ። 12 በውስጡም አራት እግር ያላቸው እንስሳት ሁሉና በምድር ላይ የሚሳቡ ፍጡራን፣ የሰማይ ወፎችም ነበሩበት። \ No newline at end of file diff --git a/10/13.txt b/10/13.txt new file mode 100644 index 0000000..f136887 --- /dev/null +++ b/10/13.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 13 \v 14 \v 15 \v 16 13 “ጴጥሮስ ሆይ ተነሥና ዐርደህ ብላ” የሚል ድምፅ ለጴጥሮስ መጣ። 14 ጴጥሮስም፣ “ጌታ ሆይ፣ አይሆንም፤ ምክንያቱም እኔ ርኵስና አስጸያፊ የሆነ ምንም ነገር ፈጽሞ በልቼ አላውቅም” አለ። 15 እንደገናም ድምፅ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ጴጥሮስ መጣ፤ “እግዚአብሔር ቅዱስ ያደረገውን ርኵስ ብለህ አትጥራው” የሚል ድምፅ። 16 ይህም ሦስት ጊዜ ሆነ፤ ከዚያም መያዣው ወዲያው ወደ ሰማይ ተመልሶ ተወሰደ። \ No newline at end of file diff --git a/10/17.txt b/10/17.txt new file mode 100644 index 0000000..7b1a2f7 --- /dev/null +++ b/10/17.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 17 \v 18 17 ጴጥሮስ ያየው ራእይ ምን ትርጕም ሊኖረው እንደሚችል በጣም ግራ ገብቶት ሳለ፣ ወደ ቤት የሚያስሄደውን መንገድ ጠይቀው ካገኙ በኋላ እነሆ፣ ቆርኔሌዎስ የላካቸው ሰዎች በበሩ ፊት ለፊት ቆሙ። 18 ድምፃቸውን ከፍ በማድረግም ጴጥሮስ የሚባለው ስምዖን በዚያ መኖሩንና አለመኖሩን ጠየቁ። \ No newline at end of file