Wed Aug 24 2016 23:09:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 23:09:43 -07:00
parent 7d38059d3e
commit 46ae27b457
6 changed files with 10 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
4 \v 4 የተበታተኑት አማኞች ግን ቃሉን እየሰበኩ በየቦታው ዞሩ። 5 \v 5 ፊልጶስ ወደ ሰማርያ ከተማ ወረደ፣ ለሕዝቡም ክርስቶስን ሰበከላቸው።
\v 4 የተበታተኑት አማኞች ግን ቃሉን እየሰበኩ በየቦታው ዞሩ። \v 5 ፊልጶስ ወደ ሰማርያ ከተማ ወረደ፣ ለሕዝቡም ክርስቶስን ሰበከላቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6 እጅግ ብዙ ሰዎች ፊልጶስን ሲሰሙትና ያደረጋቸውንም ምልክቶች ሲያዩ በአንድነት እርሱ ለተናገረው ትኵረት ሰጡ። 7 ምክንያቱም ከብዙ ሰዎች ርኵሳን መናፍስት እየጮኹ ወጥተው፣ አያሌ ሽባዎችና ዐንካሶችም ተፈውሰው ነበር። 8 ስለዚህ በዚያች ከተማ ውስጥ ብዙ ደስታ ነበር።
\v 6 እጅግ ብዙ ሰዎች ፊልጶስን ሲሰሙትና ያደረጋቸውንም ምልክቶች ሲያዩ በአንድነት እርሱ ለተናገረው ትኵረት ሰጡ። \v 7 ምክንያቱም ከብዙ ሰዎች ርኵሳን መናፍስት እየጮኹ ወጥተው፣ አያሌ ሽባዎችና ዐንካሶችም ተፈውሰው ነበር። \v 8 ስለዚህ በዚያች ከተማ ውስጥ ብዙ ደስታ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 \v 11 9 ነገር ግን በዚያች ከተማ ውስጥ ቀደም ሲል የጥንቆላ ሥራ ይሠራ የነበረ ሲሞን የሚባል ሰው ነበረ፣ ተፈላጊ ሰው እንደ ሆነ እየተናገረ የሰማርያን ሰዎች ያስደንቅ ነበር። 10 ሳምራውያን በሙሉ ከትንሹ እስከ ትልቁ፣ “ይህ ሰው ታላቅ የሚባለው የእግዚአብሔር ኀይል ነው” እያሉ በሚገባ ያደምጡት ነበር። 11 በጥንቆላ ሥራው ለረጅም ጊዜ ያስገርማቸው ስለ ነበር አደመጡት።
\v 9 ነገር ግን በዚያች ከተማ ውስጥ ቀደም ሲል የጥንቆላ ሥራ ይሠራ የነበረ ሲሞን የሚባል ሰው ነበረ፣ ተፈላጊ ሰው እንደ ሆነ እየተናገረ የሰማርያን ሰዎች ያስደንቅ ነበር። \v 10 ሳምራውያን በሙሉ ከትንሹ እስከ ትልቁ፣ “ይህ ሰው ታላቅ የሚባለው የእግዚአብሔር ኀይል ነው” እያሉ በሚገባ ያደምጡት ነበር። \v 11 በጥንቆላ ሥራው ለረጅም ጊዜ ያስገርማቸው ስለ ነበር አደመጡት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 \v 13 12 ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፊልጶስ የሰበከውን ወንጌል ሲያምኑ ግን ወንዶችም ሴቶችም ተጠምቁ። 13 ሲሞንም ደግሞ አመነ፤ ከተጠመቀም በኋላ ከፊልጶስ ጋር መሆንን ቀጠለ፤ የተደረጉ ምልክቶችንና ታላላቅ ተአምራትን ባየ ጊዜም ተደነቀ።
\v 12 ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፊልጶስ የሰበከውን ወንጌል ሲያምኑ ግን ወንዶችም ሴቶችም ተጠምቁ። \v 13 ሲሞንም ደግሞ አመነ፤ ከተጠመቀም በኋላ ከፊልጶስ ጋር መሆንን ቀጠለ፤ የተደረጉ ምልክቶችንና ታላላቅ ተአምራትን ባየ ጊዜም ተደነቀ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 \v 17 14 በኢየሩሳሌም የነበሩ ሐዋርያት ሰማርያ የእግዚአብሔርን ቃል የተቀበለች መሆኗን ሲሰሙ፣ ጴጥሮስንና ዮሐንስን ላኩላቸው። 15 እነርሱም እዚያ ወርደው መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበሉ ጸለዩላቸው። 16 መንፈስ ቅዱስ እስከዚያ ጊዜ ድረስ በማንኛቸውም ላይ አልወረደም ነበርና፣ እነርሱ በጌታ ኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር። 17 ከዚያም ጴጥሮስና ዮሐንስ እጃቸውን ጫኑባቸው፣ መንፈስ ቅዱስንም ተቀበሉ።
\v 17 14 \v 14 በኢየሩሳሌም የነበሩ ሐዋርያት ሰማርያ የእግዚአብሔርን ቃል የተቀበለች መሆኗን ሲሰሙ፣ ጴጥሮስንና ዮሐንስን ላኩላቸው። 15 \v 15 እነርሱም እዚያ ወርደው መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበሉ ጸለዩላቸው። 16 \v 16 መንፈስ ቅዱስ እስከዚያ ጊዜ ድረስ በማንኛቸውም ላይ አልወረደም ነበርና፣ እነርሱ በጌታ ኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር። 17 ከዚያም ጴጥሮስና ዮሐንስ እጃቸውን ጫኑባቸው፣ መንፈስ ቅዱስንም ተቀበሉ።

View File

@ -132,6 +132,10 @@
"07-54",
"07-57",
"07-59",
"08-01"
"08-01",
"08-04",
"08-06",
"08-09",
"08-12"
]
}