Tue Jul 26 2016 10:22:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-07-26 10:22:21 +03:00
parent c38c3088a9
commit 45287262b0
1 changed files with 2 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1,2 @@
ስለዚህ ላዘገይህ(ብዙ ጊዜ ልወስድብህ) አልፈልግ፣ በዐጭሩ የማቀርበውን በቸርነት እንድትሰማኝ እለምንሃለሁ።
ላዘገይህ(ብዙ ጊዜ ልወስድብህ) ስለማልፈልግ፣ በዐጭሩ የማቀርበውን በቸርነት እንድትሰማኝ እለምንሃለሁ። እኛ ይህን ሰው ችግር ፈጣሪና በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አይሁድ እንዲያምፁ የሚያነሣሣ ሆኖ አግኝተነዋል። ሥራ 24፡6-8፣ ከፍተኛ ተቀባይነት ያላቸው የጥንት ቅጆች «ሁሉም» የሚለውን ከቁጥር 6 እንዲሁም በ24፡7 እና 8(የግርጌ ማስታወሻዎችን ይመልከቱ) ላይ ያሉትን ተጨማሪዎች ዘልለዋቸዋል። እርሱ ቤተ መቅድሱንም ሊያረክስ በሞከረ ጊዜ አሰርነው።