Mon Aug 07 2017 12:51:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 12:51:26 +03:00
parent 153a934e1a
commit 43d2595591
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 በምድር ገጽ ላይ የሚኖሩትንም ሕዝቦች ሁሉ ከአንድ ሰው ፈጠረ፤ የሚኖሩባቸውንም ስፍራዎች ወሰን፣ ወቅቶችንም የወሰነላቸው እርሱ ነው። \v 27 ስለዚህ እግዚአብሔርን ቢፈልጉ ሊያገኙት ይችላሉ፤ እንደ እውነቱ ከሆነ፣ እርሱ ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም። ምክንያቱም የምንኖረው ፣ የምንቀሳቀሰውና በሕይወት የቆምነው በእርሱ ነው፤
\v 26 በምድር ገጽ ላይ የሚኖሩትንም ሕዝቦች ሁሉ ከአንድ ሰው ፈጠረ፤ የሚኖሩባቸውንም ስፍራዎች ወሰን፣ ወቅቶችንም የወሰነላቸው እርሱ ነው። \v 27 ስለዚህ እግዚአብሔርን ቢፈልጉ ሊያገኙት ይችላሉ፤ እንደ እውነቱ ከሆነ፣ እርሱ ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ከእናንተ ባለ ቅኔዎች አንዱ እንዳለውም እኛ ልጆቹ ንችን። \v 29 እንግዲህ የእግዚአብሔር ልጆች ከሆንን መለኮትን በሰው ጥበብና እንደ ተቀረጸ ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ አድርገን ማሰብ የለብንም።
\v 28 ምክንያቱም የምንኖረው፣ የምንንቀሳቀሰውና በሕይወት የቆምነው በእርሱ ነው፤ ከእናንተ ባለ ቅኔዎች አንዱ እንዳለውም፣ 'እኛ ልጆቹ ነን።' \v 29 እንግዲህ የእግዚአብሔር ልጆች ከሆንን መለኮትን በሰው ጥበብና እንደ ተቀረጸ ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ አድርገን ማሰብ የለብንም።

View File

@ -286,7 +286,7 @@
"17-19",
"17-22",
"17-24",
"17-28",
"17-26",
"17-30",
"17-32",
"18-01",