Thu Aug 25 2016 06:59:01 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 06:59:02 -07:00
parent 1d459b25cf
commit 3e4af141ec
6 changed files with 11 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 15 ለእነርሱ መናገር እንደ ጀመረና ልክ በመጀመሪያ በእኛ ላይ እንደ ሆነው፣ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ላይ ወረደ። 16 “ዮሐንስ በእርግጥ በውሃ አጥምቆ ነበር፤ እናንተ ግን በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ” ብሎ እንደ ተናገረ የጌታን ቃሎች አስታወስሁ።
\v 15 ለእነርሱ መናገር እንደ ጀመረና ልክ በመጀመሪያ በእኛ ላይ እንደ ሆነው፣ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ላይ ወረደ። \v 16 “ዮሐንስ በእርግጥ በውሃ አጥምቆ ነበር፤ እናንተ ግን በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ” ብሎ እንደ ተናገረ የጌታን ቃሎች አስታወስሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 17 እንግዲያስ እኛ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ባመንን ጊዜ እንደ ሰጠን ያለ ስጦታ እግዚአብሔር ለእነርሱ ከሰጣቸው፣ እግዚአብሔርን እቃወም ዘንድ እኔ ማን ነበርሁ?” 18 እነርሱ እነዚህን ነገሮች በሰሙ ጊዜ መልስ አልሰጡም፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን አመስግነው፣ “እንግዲያስ እግዚአብሔር ለአሕዛብ ለሕይወት የሚሆን ንስሐን ደግሞ ሰጥቷቸዋል” አሉ።
\v 17 እንግዲያስ እኛ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ባመንን ጊዜ እንደ ሰጠን ያለ ስጦታ እግዚአብሔር ለእነርሱ ከሰጣቸው፣ እግዚአብሔርን እቃወም ዘንድ እኔ ማን ነበርሁ?” \v 18 እነርሱ እነዚህን ነገሮች በሰሙ ጊዜ መልስ አልሰጡም፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን አመስግነው፣ “እንግዲያስ እግዚአብሔር ለአሕዛብ ለሕይወት የሚሆን ንስሐን ደግሞ ሰጥቷቸዋል” አሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19 ስለዚህ በእስጢፋኖስ መሞት የተጀመረው ሥቃይ ከኢየሩሳሌም የበተናቸው እነዚህ አማኞች እስከ ፊንቄ፣ ቆጵሮስና አንጾኪያ ድረስ ሄዱ። ስለ ኢየሱስ የሚናገረውን መልእክት ለአይሁድ ብቻ እንጂ ለሌላ ለማንም አልተናገሩም። 20 ነገር ግን ከቆጵሮስና ከቀሬና የነበሩ ሰዎች አንዳንዶቹ ወደ አንጾኪያ መጥተው ለግሪኮች ተናገሩ ጌታ ኢየሱስንም ሰበኩላቸው። 21 የጌታም እጅ ከእነርሱ ጋር ነበረ። በቍጥር የበዙ ሰዎች አምነው ወደ ጌታ ዘወር አሉ።
\v 19 ስለዚህ በእስጢፋኖስ መሞት የተጀመረው ሥቃይ ከኢየሩሳሌም የበተናቸው እነዚህ አማኞች እስከ ፊንቄ፣ ቆጵሮስና አንጾኪያ ድረስ ሄዱ። ስለ ኢየሱስ የሚናገረውን መልእክት ለአይሁድ ብቻ እንጂ ለሌላ ለማንም አልተናገሩም። \v 20 ነገር ግን ከቆጵሮስና ከቀሬና የነበሩ ሰዎች አንዳንዶቹ ወደ አንጾኪያ መጥተው ለግሪኮች ተናገሩ ጌታ ኢየሱስንም ሰበኩላቸው። \v 21 የጌታም እጅ ከእነርሱ ጋር ነበረ። በቍጥር የበዙ ሰዎች አምነው ወደ ጌታ ዘወር አሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 \v 23 \v 24 22 ስለ እነርሱ ወሬ በኢየሩሳሌም ባለችው ጉባኤ ተሰማ፤ በርናባስንም እስከ አንጾኪያ ላኩት። 23 እርሱም መጥቶ የእግዚአብሔርን ስጦታ ባየ ጊዜ፣ ደስ አለው። ከሙሉ ልባቸው ከጌታ ጋር እንዲኖሩ ሁላቸውንም አበረታታቸው። 24 ምክንያቱም እርሱ መንፈስ ቅዱስና እምነት የሞለበት በጎ ሰው ነበር፤ ብዙ ሕዝብም ወደ ጌታ ተጨመሩ።
\v 22 ስለ እነርሱ ወሬ በኢየሩሳሌም ባለችው ጉባኤ ተሰማ፤ በርናባስንም እስከ አንጾኪያ ላኩት። \v 23 እርሱም መጥቶ የእግዚአብሔርን ስጦታ ባየ ጊዜ፣ ደስ አለው። ከሙሉ ልባቸው ከጌታ ጋር እንዲኖሩ ሁላቸውንም አበረታታቸው። \v 24 ምክንያቱም እርሱ መንፈስ ቅዱስና እምነት የሞለበት በጎ ሰው ነበር፤ ብዙ ሕዝብም ወደ ጌታ ተጨመሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 \v 26 25 ከዚያም በርናባስ ሳውልን ሊፈልግ ወደ ጠርሴስ ወጣ። 26 ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። እንዲህም ሆነ፣ አንድ ዓመት ሙሉ በቤተ ክርስቲያን አብረው ተሰበሰቡ፣ ብዙ ሕዝብንም አስተማሩ። ደቀ መዛሙርቱ በመጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።
\v 25 ከዚያም በርናባስ ሳውልን ሊፈልግ ወደ ጠርሴስ ወጣ። \v 26 ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። እንዲህም ሆነ፣ አንድ ዓመት ሙሉ በቤተ ክርስቲያን አብረው ተሰበሰቡ፣ ብዙ ሕዝብንም አስተማሩ። ደቀ መዛሙርቱ በመጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።

View File

@ -188,6 +188,11 @@
"11-01",
"11-04",
"11-07",
"11-11"
"11-11",
"11-15",
"11-17",
"11-19",
"11-22",
"11-25"
]
}