Thu Aug 25 2016 07:11:01 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:11:02 -07:00
parent cb8ddad045
commit 3932956b1c
4 changed files with 9 additions and 6 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
32 \v 32 ስለሆነም እኛ ለአባቶቻችን ስለ ተሰጠው ተስፋ የሚናገር የምሥራች እናመጣላችኋለን፤ 33 \v 33 እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሙታን በማስነሣት እነዚህን ተስፋዎች ለእኛ ለልጆቻቸው ጠብቆአል። ይህም ደግሞ በሁለተኛው መዝሙር፦
‘አንተ ልጄ ነህ፣ እኔ ዛሬ ወለድሁህ’ ተብሎ የተጻፈ ነው።’ 34 \v 34 ደግሞም ሥጋው እንዳይበሰብስ ከሙታን እንዳስነሣው፦ ‘የተቀደሰውንና እውነተኛውን የዳዊት በረከት እሰጥሃለሁ’ ብሎ ተናግሯል።
\v 32 ስለሆነም እኛ ለአባቶቻችን ስለ ተሰጠው ተስፋ የሚናገር የምሥራች እናመጣላችኋለን፤ \v 33 እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሙታን በማስነሣት እነዚህን ተስፋዎች ለእኛ ለልጆቻቸው ጠብቆአል። ይህም ደግሞ በሁለተኛው መዝሙር፦
‘አንተ ልጄ ነህ፣ እኔ ዛሬ ወለድሁህ’ ተብሎ የተጻፈ ነው።’ \v 34 ደግሞም ሥጋው እንዳይበሰብስ ከሙታን እንዳስነሣው፦ ‘የተቀደሰውንና እውነተኛውን የዳዊት በረከት እሰጥሃለሁ’ ብሎ ተናግሯል።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 ደግሞ በሌላ መዝሙር፣ ‘ቅዱስህ መበስበስን እንዲያይ አትፈቅድም’ የሚለው ስለዚህ ነው።
36 ዳዊትም በዘመኑ የእግዚአብሔርን ዐሳብ አገልግሎ አንቀላፋ፤ ከአባቶቹ ጋር ተቀበረ፤ መበስበስንም ዐየ። 37 እግዚአብሔር ያስነሣው እርሱ ግን መበስበስን አላየም።
\v 35 ደግሞ በሌላ መዝሙር፣ ‘ቅዱስህ መበስበስን እንዲያይ አትፈቅድም’ የሚለው ስለዚህ ነው።
\v 36 ዳዊትም በዘመኑ የእግዚአብሔርን ዐሳብ አገልግሎ አንቀላፋ፤ ከአባቶቹ ጋር ተቀበረ፤ መበስበስንም ዐየ። \v 37 እግዚአብሔር ያስነሣው እርሱ ግን መበስበስን አላየም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 38 \v 39 38 ስለሆነም ወንድሞች ሆይ፣ በዚህ ሰው በኩል የኃጢአት ይቅርታ እንደ ተሰበከላችሁ ይህ ለእናንተ የታወቀ ይሁን። 39 በሙሴም ሕግ እንድትጸድቁበት በማይቻላችሁ ሁሉ፣ የሚያምን ሁሉ በእርሱ ጸድቆአል።
\v 38 ስለሆነም ወንድሞች ሆይ፣ በዚህ ሰው በኩል የኃጢአት ይቅርታ እንደ ተሰበከላችሁ ይህ ለእናንተ የታወቀ ይሁን። \v 39 በሙሴም ሕግ እንድትጸድቁበት በማይቻላችሁ ሁሉ፣ የሚያምን ሁሉ በእርሱ ጸድቆአል።

View File

@ -220,6 +220,9 @@
"13-23",
"13-26",
"13-28",
"13-30"
"13-30",
"13-32",
"13-35",
"13-38"
]
}