From 38b1bf7d80a986b55a88aec53197449af47aef27 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-02 Date: Wed, 24 Aug 2016 15:38:58 +0300 Subject: [PATCH] Wed Aug 24 2016 15:38:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 21/37.txt | 1 + 21/39.txt | 1 + manifest.json | 3 ++- 3 files changed, 4 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 21/37.txt create mode 100644 21/39.txt diff --git a/21/37.txt b/21/37.txt new file mode 100644 index 0000000..dcdd88c --- /dev/null +++ b/21/37.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 37 ጳውሎስም ወደ ምሽጉ ሊገባ ጥቂት ሲቀረው፣ ሻለቃውን፣ “አንድ ነገር እንድናገርህ ፍቀድልኝ” አለው። ሻለቃውም፣ “የግሪክ ቋንቋ መናገር ትችላለህ ወይ? \v 38 አንተ ከዚህ በፊት ዐመፅ አስነሥተህ፣ አራት ሺህ ሰዎችን በማስሸፈት፣ ወደ ምድረ በዳ የገባህ ግብፃዊ አይደለህምን?” አለው። \ No newline at end of file diff --git a/21/39.txt b/21/39.txt new file mode 100644 index 0000000..49ec1ba --- /dev/null +++ b/21/39.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 39 ጳውሎስም፣ “እኔስ በኪልቅያ ከምትገኘው ከጠርሴስ ከተማ የመጣሁ አይሁዳዊ ነኝ፤ የታዋቂዋ ከተማ ዜጋ ነኝ። አንድ ነገር እለምንሃለሁ፤ ለሰዎቹ እንድናገር ፍቀድልኝ” አለው። \v 40 ሻለቃው በፈቀደለት ጊዜም፣ ጳውሎስ መወጣጫ ደረጃው ላይ ቆሞ፣ በእጁ ሕዝቡን ጠቀሰ። ሕዝቡ ጸጥ እረጭ ሲልም፣ በዕብራይስጥ ቋንቋ በመናገር፣ እንዲህ አለ፤ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 1a50c47..231345b 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -50,6 +50,7 @@ "21-27", "21-30", "21-32", - "21-34" + "21-34", + "21-37" ] } \ No newline at end of file