Wed Aug 24 2016 15:38:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 15:38:58 +03:00
parent 971080216a
commit 38b1bf7d80
3 changed files with 4 additions and 1 deletions

1
21/37.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 37 ጳውሎስም ወደ ምሽጉ ሊገባ ጥቂት ሲቀረው፣ ሻለቃውን፣ “አንድ ነገር እንድናገርህ ፍቀድልኝ” አለው። ሻለቃውም፣ “የግሪክ ቋንቋ መናገር ትችላለህ ወይ? \v 38 አንተ ከዚህ በፊት ዐመፅ አስነሥተህ፣ አራት ሺህ ሰዎችን በማስሸፈት፣ ወደ ምድረ በዳ የገባህ ግብፃዊ አይደለህምን?” አለው።

1
21/39.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 39 ጳውሎስም፣ “እኔስ በኪልቅያ ከምትገኘው ከጠርሴስ ከተማ የመጣሁ አይሁዳዊ ነኝ፤ የታዋቂዋ ከተማ ዜጋ ነኝ። አንድ ነገር እለምንሃለሁ፤ ለሰዎቹ እንድናገር ፍቀድልኝ” አለው። \v 40 ሻለቃው በፈቀደለት ጊዜም፣ ጳውሎስ መወጣጫ ደረጃው ላይ ቆሞ፣ በእጁ ሕዝቡን ጠቀሰ። ሕዝቡ ጸጥ እረጭ ሲልም፣ በዕብራይስጥ ቋንቋ በመናገር፣ እንዲህ አለ፤

View File

@ -50,6 +50,7 @@
"21-27",
"21-30",
"21-32",
"21-34"
"21-34",
"21-37"
]
}