Tue Aug 23 2016 21:26:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:26:12 -07:00
parent e4f8076c26
commit 3124c97100
4 changed files with 5 additions and 0 deletions

1
10/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 25 \v 26 25 ጴጥሮስ ሲገባ፣ ቆርኔሌዎስ አግኝቶት እግሩ ላይ ወድቆ ሰገደለት። 26 ነገር ግን ጴጥሮስ አንሣውና፣ “ተነሥ ቁም፤ እኔ ራሴም ሰው ነኝ” አለው።

1
10/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 27 \v 28 \v 29 27 ጴጥሮስ ከቆርኔሌዎስ ጋር እየተነጋገረ ወደ ውስጥ ሲገባ የተሰበሰቡ ብዙ ሰዎችን አገኘ። እንዲህም አላቸው፤ “አይሁዳዊ የሆነ ሰው ከሌላ ሕዝብ ከሆነ ጋር መገናኘት ወይም እርሱን መጎብኘት በሕግ እንደማይፈቀድለት እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። ነገር ግን እግዚአብሔር ማንንም ሰው ርኵስ ወይም አስጸያፊ ብዬ መጥራት እንደማይገባኝ ለእኔ አሳይቶኛል። 29 ሲላክብኝ ሳልከራከር የመጣሁት ከዚህ የተነሣ ነው። ስለዚህ ለምን እንደላካችሁብኝ እጠይቃችኋለሁ።

1
10/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 \v 31 \v 32 \v 33 30 ቆርኔሌዎስም እንዲህ አለ፤ “ከአራት ቀን በፊት ልክ በዚህ ሰዓት በዘጠኝ ሰዓት በቤቴ ውስጥ እጸልይ ነበር፤ እነሆም ነጭ ልብስ ለብሶ ፊት ለፊቴ ቆመና 31 ‘ቆርኔሌዎስ ሆይ፤ ጸሎትህ በእግዚአብሔር ዘንድ ተሰምቶአል፤ ምጽዋትህም መታሰቢያ ሆኖልሃል። 32 ስለዚህ ወደ ኢዮጴ ሰው ላክና ጴጥሮስም የሚባለውን ስምዖንን ወደ አንተ ጠርተህ አስመጣ። እርሱ በቆዳ ፋቂው በስምዖን ቤት በባሕር አጠገብ ተቀምጦአል።’ 33 ስለዚህ ወዲያው ላክሁብህ። አሁን መምጣትህ መልካም አደረግህ። አሁን እንግዲህ እኛ ሁላችን እግዚአብሔር እንድትናገር ያዘዘህን ሁሉ አሁን ለመስማት በእግዚአብሔር ፊት እንገኛለን።

2
10/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 34 \v 35 34 ጴጥሮስም እንዲህ ብሎ ተናገረ፦
“እግዚአብሔር ለማንም እንደማያዳላ በእውነት ተገንዝቤያለሁ። 35 ይልቁን በማንኛውም ሕዝብ ውስጥ እግዚአብሔርን የሚፈራ፣ የጽድቅ ተግባራትንም የሚፈጽም ሁሉ በእርሱ ዘንድ ተቀባይነት አለው።