diff --git a/13/50.txt b/13/50.txt index d7ff277..94094cd 100644 --- a/13/50.txt +++ b/13/50.txt @@ -1 +1 @@ -\v 52 50 \v 50 አይሁድ ግን የሚያመልኩትን ታዋቂ ሴቶችን፣ የከተማይቱን ታላላቅ ወንዶችንም ቀሰቀሱ። በጳውሎስና በበርናባስ ላይም ስደት አስነሥተው ከከተማቸው ዳርቻ ወዲያ አውጥተው ጣሏቸው። 51 \v 51 ጳውሎስና በርናባስ ግን የእግራቸውን ትቢያ አራገፉባቸው። ከዚያም ወደ ኢቆንዮን ከተማ ሄዱ። 52 ደቀ መዛሙርቱም ደስታና መንፈስ ቅዱስ ተሞልተው ነበር። \ No newline at end of file +\v 50 አይሁድ ግን የሚያመልኩትን ታዋቂ ሴቶችን፣ የከተማይቱን ታላላቅ ወንዶችንም ቀሰቀሱ። በጳውሎስና በበርናባስ ላይም ስደት አስነሥተው ከከተማቸው ዳርቻ ወዲያ አውጥተው ጣሏቸው። \v 51 ጳውሎስና በርናባስ ግን የእግራቸውን ትቢያ አራገፉባቸው። ከዚያም ወደ ኢቆንዮን ከተማ ሄዱ። \v 52 ደቀ መዛሙርቱም ደስታና መንፈስ ቅዱስ ተሞልተው ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/14/01.txt b/14/01.txt index bf06fa5..d84d3f9 100644 --- a/14/01.txt +++ b/14/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 14 \v 1 \v 2 1 በኢቆንዮንም እንዲህ ሆነ ፤ ጳውሎስ ኣና በርናባስ ወደ አይሁድ ምኩራብ አብረው ገበተው፣ ከአይሁድና ከግሪክ ብዙ ሰዎች ያላቸው ሰዎች እስኪያምኑ ድረስ ተናገሩ። 2. ነገር ግን ማመን ያልፈለጉ አይሁድ የአሕዛብን ልብ በመቀስቀስ በወንድሞች ላይ በክፋት አነሣሡአቸው። \ No newline at end of file +\c 14 \v 1 በኢቆንዮንም እንዲህ ሆነ ፤ ጳውሎስ ኣና በርናባስ ወደ አይሁድ ምኩራብ አብረው ገበተው፣ ከአይሁድና ከግሪክ ብዙ ሰዎች ያላቸው ሰዎች እስኪያምኑ ድረስ ተናገሩ። \v 2 ነገር ግን ማመን ያልፈለጉ አይሁድ የአሕዛብን ልብ በመቀስቀስ በወንድሞች ላይ በክፋት አነሣሡአቸው። \ No newline at end of file diff --git a/14/03.txt b/14/03.txt index 36aba91..918ecf2 100644 --- a/14/03.txt +++ b/14/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 \v 4 3 ጳውሎስና በርናባስም በጌታ ኅይል በድፍረት እየተናገሩ ረዘም ላለ ጊዜ በዚያ ተቀመጡ፤ጌታም ስለ ጸጋው የሚነገረውን መልእክት በማስረጃ ለመደገፍ ጳውሎስና በርናባስ ምልክትና ድንቅ ያደርጉ ዘንድ በእጃቸው ሰጠ። 4 የከተማዋ አብዛኛው ሕዝብ ግን አንዳንዶቹ አይሁድን በመደገፍ ሌሎቹም ደግሞ ከሐዋሪያት ጋር በመቆም ተከፋፈሉ። \ No newline at end of file +\v 3 ጳውሎስና በርናባስም በጌታ ኅይል በድፍረት እየተናገሩ ረዘም ላለ ጊዜ በዚያ ተቀመጡ፤ጌታም ስለ ጸጋው የሚነገረውን መልእክት በማስረጃ ለመደገፍ ጳውሎስና በርናባስ ምልክትና ድንቅ ያደርጉ ዘንድ በእጃቸው ሰጠ። \v 4 የከተማዋ አብዛኛው ሕዝብ ግን አንዳንዶቹ አይሁድን በመደገፍ ሌሎቹም ደግሞ ከሐዋሪያት ጋር በመቆም ተከፋፈሉ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index c52c2b6..29e0201 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -228,6 +228,9 @@ "13-42", "13-44", "13-46", - "13-48" + "13-48", + "13-50", + "14-01", + "14-03" ] } \ No newline at end of file