Tue Aug 01 2017 15:40:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 15:40:54 +03:00
parent 0394bd85b6
commit 2f3a0a733e
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 እግዚአብሔር ለአብርሃም እንደዚህ እየተናገረው ነበር፤ ይኸውም ዘሮቹ ለተወሰነ ጊዜ በባዕድ ምድር እንደሚኖሩ፣ እዚያ ያሉ ኗሪዎችም በባርነት ውስጥ እንደሚያስገቧቸውና ለአራት መቶ ዓመታት እንደሚያስጨንቋቸው ነው። \v 7 ‘በባርነት የሚኖሩበትን ሕዝብም እፈርድበታለሁ፣ ከዚያም በኋላ ይወጣሉ በዚህም ስፍራ ያመልኩኛል’ አለ እግዚአብሔር። \v 8 እግዚአብሔር ለአብርሃም የግዝረትን ኪዳን ሰጠው፤ አብርሃምም የይስሐቅ አባት ሆነ ይስሐቅንም በስምንተኛው ቀን ገረዘው፤ ይስሐቅ የያዕቆብ አባት ሆነ ያዕቆብም የዐሥራ ሁለቱ አለቆች አባት።
\v 6 እግዚአብሔር ለአብርሃም እንደዚህ እየተናገረው ነበር፤ ይኸውም ዘሮቹ ለተወሰነ ጊዜ በባዕድ ምድር እንደሚኖሩ፣ እዚያ ያሉ ኗሪዎችም በባርነት ውስጥ እንደሚያስገቧቸውና ለአራት መቶ ዓመታት እንደሚያስጨንቋቸው ነው። \v 7 ‘በባርነት የሚኖሩበትን ሕዝብም እፈርድበታለሁ፤ ከዚያም በኋላ ይወጣሉ፤ በዚህም ስፍራ ያመልኩኛል’ አለ እግዚአብሔር። \v 8 እግዚአብሔር ለአብርሃም የግዝረትን ኪዳን ሰጠው፤ አብርሃምም የይስሐቅ አባት ሆነ ይስሐቅንም በስምንተኛው ቀን ገረዘው፤ ይስሐቅ የያዕቆብ አባት ሆነ ያዕቆብም የዐሥራ ሁለቱ አለቆች አባት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 አለቆች በዮሴፍ ላይ በቅናት ተነሣሡ፤ ወደ ግብፅም ሸጡት፣ እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበረ፤ \v 10 ከመከራውም ሁሉ አዳነው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ፊትም ሞገስና ጥበብ ሰጠው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ባለው ሁሉ ላይ ገዥ አደረገው።
\v 9 አለቆች በዮሴፍ ላይ በቅናት ተነሣሥተው ወደ ግብፅም ሸጡት፣ እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበረ፤ \v 10 ከመከራውም ሁሉ አዳነው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ፊትም ሞገስና ጥበብ ሰጠው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ባለው ሁሉ ላይ ገዥ አደረገው።

View File

@ -117,7 +117,7 @@
"06-12",
"07-01",
"07-04",
"07-09",
"07-06",
"07-11",
"07-14",
"07-17",