Tue Aug 01 2017 09:39:50 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
8d3efb9a84
commit
2db19b0378
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 15 በዚያ ጊዜ ጴጥሮስ 120 ያህል በሚሆኑት ወንድሞች መካከል ቆመ፤ እንደዚህም አለ፤ \v 16 “ወንድሞች ሆይ፣ ኢየሱስን የያዙትንና መርቶ ያመጣውን ይሁዳን በሚመለከት መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ በዳዊት አፍ የተናገረው ይፈጸም ዘንድ አስፈላጊ ነበር።ቈ
|
||||
\v 15 በዚያ ጊዜ ጴጥሮስ 120 ያህል በሚሆኑት ወንድሞች መካከል ቆመ፤ እንደዚህም አለ፤ \v 16 “ወንድሞች ሆይ፣ ኢየሱስን የያዙትንና መርቶ ያመጣውን ይሁዳን በሚመለከት መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ በዳዊት አፍ የተናገረው የመጽሐፍ ቃል ይፈጸም ዘንድ አስፈላጊ ነበር።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 17 ይሁዳ ከእኛ እንደ አንዱ ተቆጥሮና የዚህን አገልግሎት ድርሻም ተቀብሎ ነበርና። \v 18 “አሁን ይህ ሰው ለክፉ ሥራው በተከፈለው ዋጋ መሬት ገዛ። ከዚያም በግንባሩ ተደፋ፣ አካሉ ተሰነጠቀ፣ አንጀቱም ተዘረገፈ። \v 19 በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ሁሉ መሬቱ በቋንቋቸው አኬልዳማ (የደም መሬት ማለት ነው) ተብሎ እንደሚጠራ ታወቀ።
|
||||
\v 17 ይሁዳ ከእኛ እንደ አንዱ ተቈጥሮና የዚህን አገልግሎት ድርሻም ተቀብሎ ነበርና። \v 18 “ይሁዳም ለክፉ ሥራው በተከፈለው ዋጋ መሬት ገዛ። ከዚያም በግንባሩ ተደፋ፤ አካሉ ተሰነጠቀ፤ አንጀቱም ተዘረገፈ። \v 19 በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ሁሉ መሬቱ በቋንቋቸው አኬልዳማ (የደም መሬት ማለት ነው) ተብሎ እንደሚጠራ ታወቀ።
|
|
@ -44,7 +44,7 @@
|
|||
"01-06",
|
||||
"01-09",
|
||||
"01-12",
|
||||
"01-17",
|
||||
"01-15",
|
||||
"01-20",
|
||||
"01-21",
|
||||
"01-24",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue