Wed Aug 24 2016 22:10:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 22:10:11 +03:00
parent 8122ebaa95
commit 28349f71d6
1 changed files with 3 additions and 0 deletions

3
26/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 9 9. አንድ ጊዜ እኔ የናዝሬቱ እየሱስን ስም በመቃወም ብዙ ነገር ማድረግ አለብኝ ብዬ ዐሰብሁ።
\v 10 10 በኢየሩሳሌምም ይህንኑ አደረግሁ፤ ከምእመናን ብዙዎችን ወኅኒ እንዱገቡ አደረግሁ፤ ለዚህን ካህናት አለቆች ሣልጣን ተቀብዬ ነበር። በሚገደሉበት ጊዜ ተስማምቻለው ።
\v 11 11. ብዙ ጊዜም በምኩራቦች ሁሉ እንዲቀጡ አድርጌአለሁ፤ እግዚአብሔርን እንዲሰድቡ ለማድረግ ሞክሬአለው። እጅግ እቆጣቸውና በውጭ ወዳሉ ከተሞች እንኳ አሳድዳቸው ነባር።