diff --git a/07/09.txt b/07/09.txt index 966491c..e7d87b9 100644 --- a/07/09.txt +++ b/07/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 \v 10 9 አለቆች በዮሴፍ ላይ በቅናት ተነሣሡ፤ ወደ ግብፅም ሸጡት፣ እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበረ፤ 10 ከመከራውም ሁሉ አዳነው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ፊትም ሞገስና ጥበብ ሰጠው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ባለው ሁሉ ላይ ገዥ አደረገው። \ No newline at end of file +\v 9 አለቆች በዮሴፍ ላይ በቅናት ተነሣሡ፤ ወደ ግብፅም ሸጡት፣ እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበረ፤ \v 10 ከመከራውም ሁሉ አዳነው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ፊትም ሞገስና ጥበብ ሰጠው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ባለው ሁሉ ላይ ገዥ አደረገው። \ No newline at end of file diff --git a/07/11.txt b/07/11.txt index a79ff60..cb7f36a 100644 --- a/07/11.txt +++ b/07/11.txt @@ -1 +1 @@ -\v 11 \v 12 \v 13 11 በመላው ግብፅና በከነዓን ራብና ትልቅ ጭንቀት መጣ፤ አባቶቻችንም ምንም ምግብ አላገኙም። 12 ነገር ግን ያዕቆብ እህል በግብፅ ውስጥ እንደ ነበረ ሲሰማ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ አባቶቻችንን ላካቸው። 13 በሁለተኛው ጊዜ ዮሴፍ ለወንድሞቹ ራሱን ገለጠ፤ የዮሴፍ ቤተ ሰብም ከፈርዖን ጋር ተዋወቀ። \ No newline at end of file +\v 11 በመላው ግብፅና በከነዓን ራብና ትልቅ ጭንቀት መጣ፤ አባቶቻችንም ምንም ምግብ አላገኙም። \v 12 ነገር ግን ያዕቆብ እህል በግብፅ ውስጥ እንደ ነበረ ሲሰማ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ አባቶቻችንን ላካቸው። \v 13 በሁለተኛው ጊዜ ዮሴፍ ለወንድሞቹ ራሱን ገለጠ፤ የዮሴፍ ቤተ ሰብም ከፈርዖን ጋር ተዋወቀ። \ No newline at end of file diff --git a/07/14.txt b/07/14.txt index d0e86a2..bd7b4c2 100644 --- a/07/14.txt +++ b/07/14.txt @@ -1 +1 @@ -\v 14 \v 15 \v 16 14 ከዘመዶቹ ሁሉ ጋር፣ ሰባ ዐምስት ሰዎች ሆኖ ወደ ግብፅ እንዲመጣ፣ ለአባቱ ለያዕቆብ እንዲነግሩ ዮሴፍ ወንድሞቹን መልሶ ላካቸው። 15 ያዕቆብ ወደ ግብፅ ወረደ፤ እርሱም አባቶቻችንም በዚያ ሞቱ። 16 ወደ ሴኬም ተወስደው አብርሃም በሴኬም ከኤሞር ልጆች በብር ገዝቶት በነበረው መቃብር ተቀበሩ። \ No newline at end of file +\v 14 ከዘመዶቹ ሁሉ ጋር፣ ሰባ ዐምስት ሰዎች ሆኖ ወደ ግብፅ እንዲመጣ፣ ለአባቱ ለያዕቆብ እንዲነግሩ ዮሴፍ ወንድሞቹን መልሶ ላካቸው። \v 15 ያዕቆብ ወደ ግብፅ ወረደ፤ እርሱም አባቶቻችንም በዚያ ሞቱ። \v 16 ወደ ሴኬም ተወስደው አብርሃም በሴኬም ከኤሞር ልጆች በብር ገዝቶት በነበረው መቃብር ተቀበሩ። \ No newline at end of file diff --git a/07/17.txt b/07/17.txt index ece20f2..b746dc9 100644 --- a/07/17.txt +++ b/07/17.txt @@ -1 +1 @@ -\v 17 \v 18 \v 19 17 እግዚአብሔር ለአብርሃም ገብቶት የነበረው የተስፋ ቃል ጊዜ ሲቃረብ፤ ሕዝቡ በግብፅ ውስጥ አደጉ በዙም፤ 18 በግብፅ ሌላ ንጉሥ፣ ስለ ዮሴፍ ያላወቀ ንጉሥ እስከ ተነሣ ድረስ። 19 ይኸው ንጉሥ ሕዝባችንን አታለለ፣ አባቶቻችንንም አስጨነቀ፣ ሕፃናታቸውን በሕይወት እንዳይኖሩ ወደ ውጭ መጣል ነበረባቸው። \ No newline at end of file +\v 17 እግዚአብሔር ለአብርሃም ገብቶት የነበረው የተስፋ ቃል ጊዜ ሲቃረብ፤ ሕዝቡ በግብፅ ውስጥ አደጉ በዙም፤ \v 18 በግብፅ ሌላ ንጉሥ፣ ስለ ዮሴፍ ያላወቀ ንጉሥ እስከ ተነሣ ድረስ። \v 19 ይኸው ንጉሥ ሕዝባችንን አታለለ፣ አባቶቻችንንም አስጨነቀ፣ ሕፃናታቸውን በሕይወት እንዳይኖሩ ወደ ውጭ መጣል ነበረባቸው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 006bf10..fa149d5 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -111,6 +111,9 @@ "06-12", "07-01", "07-04", - "07-06" + "07-06", + "07-09", + "07-11", + "07-14" ] } \ No newline at end of file