From 0df035d6f3393883e0118d066f3934c69b69587e Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Tue, 1 Aug 2017 11:50:10 +0300 Subject: [PATCH] Tue Aug 01 2017 11:50:09 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/22.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/02/22.txt b/02/22.txt index fc5585f..bd03578 100644 --- a/02/22.txt +++ b/02/22.txt @@ -1 +1 @@ -\v 22 የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ እነዚህን ቃሎች ስሙ፦ ራሳችሁ እንደምታውቁት የናዝሬቱ ኢየሱስ፣ በመካከላችሁ እግዚአብሔር በእርሱ በኩል ባደረጋቸው ታላላቅ ተግባራት፣ በተአምራትና በምልክቶች ከእግዚአብሔር ለእናንተ መገለጡ የተረጋገጠ ሰው ነው። \v 23 አስቀድሞ በተወሰነው የእግዚአብሔር ዕቅድና በቀዳሚ ዕውቀቱ መሠርት፣ ዐልፎ ተሰጥቶአል፤ እናንተም በዐመፀኞች እጅ ሰቀላችሁት፣ ገደላችሁትም፤ \v 24 እግዚአብሔርም የሞትን ጣር ከእርሱ አጥፍቶ አስነሣው፤ ምክንያቱም ሞት እርሱን ይይዘው ዘንድ አልቻለም። \ No newline at end of file +\v 22 የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ እነዚህን ቃሎች ስሙ፦ ራሳችሁ እንደምታውቁት የናዝሬቱ ኢየሱስ፣ በመካከላችሁ እግዚአብሔር በእርሱ በኩል ባደረጋቸው ታላላቅ ተግባራት፣ በተኣምራትና በምልክቶች፣ ከእግዚአብሔር ለእናንተ መገለጡ የተረጋገጠ ሰው ነው። \v 23 አስቀድሞ በተወሰነው የእግዚአብሔር ዕቅድና በቀዳሚ ዕውቀቱ መሠረት፣ ዐልፎ ተሰጥቶአል፤ እናንተም በዐመፀኞች እጅ ሰቀላችሁት፤ ገደላችሁትም፤ \v 24 እግዚአብሔርም የሞትን ጣር ከእርሱ አጥፍቶ አስነሣው፤ ምክንያቱም ሞት እርሱን ይይዘው ዘንድ አልቻለም። \ No newline at end of file