From 09a580ee3fb41ac154576dfe4643770f3c4e35c2 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Tue, 1 Aug 2017 13:56:40 +0300 Subject: [PATCH] Tue Aug 01 2017 13:56:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/11.txt | 2 +- 04/13.txt | 2 +- 04/15.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 4 files changed, 4 insertions(+), 4 deletions(-) diff --git a/04/11.txt b/04/11.txt index 3ce54ee..2b44157 100644 --- a/04/11.txt +++ b/04/11.txt @@ -1 +1 @@ -\v 11 ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት ነገር ግን የማእዘን ራስ የሆነ ድንጋይ ነው። \v 12 በሌላ በማንም ድነት የለም፤ ልንድንበት የሚገባ በሰዎች መካከል የተሰጠ ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።” \ No newline at end of file +\v 11 ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፣ ነገር ግን የማእዘን ራስ የሆነ ድንጋይ ነው። \v 12 በሌላ በማንም ድነት የለም፤ ልንድንበት የሚገባ በሰዎች መካከል የተሰጠ ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።” \ No newline at end of file diff --git a/04/13.txt b/04/13.txt index c6ae359..9d9b27b 100644 --- a/04/13.txt +++ b/04/13.txt @@ -1 +1 @@ -\v 13 የጴጥሮስንና የዮሐንስን ድፍረት ሲያዩ፣ ያልተማሩና ተራ ሰዎች እንደ ሆኑ ሲያውቁም፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩ በማወቅ ተደነቁ። \v 14 የተፈወሰው ሰውዬ ከእነርሱ ጋር ቆሞ ስላዩት፣ የአይሁድ መሪዎች በእነርሱ ላይ ምንም መናገር አልቻሉም። \ No newline at end of file +\v 13 የጴጥሮስንና የዮሐንስን ድፍረት ሲያዩ፣ ያልተማሩና ተራ ሰዎች እንደ ሆኑ ሲያውቁም፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩ በማወቅ ተደነቁ። \v 14 የተፈወሰው ሰውዬ ዐብሯቸው ቆሞ ስላዩት፣ የአይሁድ መሪዎች በእነርሱ ላይ ምንም መናገር አልቻሉም። \ No newline at end of file diff --git a/04/15.txt b/04/15.txt index 0a49d48..d7e36ce 100644 --- a/04/15.txt +++ b/04/15.txt @@ -1 +1 @@ -\v 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። \v 16 እንደዚህም አሉ፤ “እነዚህን ሰዎች ምን እናድርጋቸው? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። \v 17 ሆኖም በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” \v 18 ጴጥሮስንና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም እንዳያስተምሩም አዘዟቸው። \ No newline at end of file +\v 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። \v 16 እንደዚህም አሉ፤ “በእነዚህ ሰዎች ላይ ምን እናድርጋቸው? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። \v 17 ሆኖም በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” \v 18 ጴጥሮስንና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም እንዳያስተምሩም አዘዟቸው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 64a9e8c..c3daf5b 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -81,8 +81,8 @@ "04-01", "04-05", "04-08", + "04-11", "04-13", - "04-15", "04-19", "04-21", "04-23",