Tue Aug 01 2017 14:04:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 14:04:40 +03:00
parent 169db88979
commit 025111ac06
3 changed files with 2 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 ጌታ ሆይ፣ አሁን ወደ ዛቻዎቻቸው ተመልከት ለባሪያዎችህም ቃልህን በሙሉ ድፍረት እንዲናገሩ ስጥ። \v 30 ለመፈወስ እጅህን ስትዘረጋው፣ ምልክቶችና ድንቆች በቅዱሱ አገልጋይህ በኢየሱስ ስም ይደረጋሉ። \v 31 ጸሎት ሲጨርሱ ተሰብስበውበት የነበረው ስፍራ ተናወጠ፤ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ የእግዚአብሔርን ቃልም በድፍረት ተናገሩ።
\v 29 ጌታ ሆይ፣ አሁን ወደ ዛቻዎቻቸው ተመልከት ለባሪያዎችህም ቃልህን በሙሉ ድፍረት እንዲናገሩ ስጥ። \v 30 ለመፈወስ እጅህን ስትዘረጋው፣ ምልክቶችና ድንቆች በቅዱሱ አገልጋይህ በኢየሱስ ስም ይደረጋሉ።" \v 31 ጸሎት ሲጨርሱ ተሰብስበውበት የነበረው ስፍራ ተናወጠ፤ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ የእግዚአብሔርን ቃልም በድፍረት ተናገሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 ካመኑት እጅግ ብዙዎች አንድ ልብና አንድ ነፍስ ነበራቸው፤ ከእነርሱ አንድም ሰው፣ ያለው ማንኛውም ነገር የራሱ እንደ ሆነ አልተናገረም፤ ይልቁን ሁሉም ነገሮች የጋራ ነበሩ። \v 33 ሐዋርያቱም በታላቅ ይል ስለ ጌታ ኢየሱስ ትንሣኤ ምስክርነታቸውን ያውጁ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው።

@ -90,7 +90,6 @@
"04-27",
"04-29",
"04-32",
"04-34",
"04-36",
"05-01",
"05-03",