Wed Aug 24 2016 15:20:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 15:20:58 +03:00
parent 75f321cc70
commit 01894b57ac
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
21/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 የተወሰኑ ቀናት እንደ ተቀመጥንም አጋቦስ የሚሉት ነቢይ ከይሁዳ ወደነበርንበት ወረደ። \v 11 ወደ እኛም መጥቶ፣ የጳውሎስን መታጠቂያ ወሰደ፤ የገዛ ራሱን እጆችና እግሮችም አስሮ፣ “መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ይላል፤ ‘በኢየሩሳሌም ያሉ አይሁድ የዚህን መታጠቂያ ባለቤት እንደዚህ አድርገው ያስሩታል፤ አሳልፈውም ለአሕዛብ እጅ ይሰጡታል’” አለ።