am_act_text_ulb/04/21.txt

1 line
445 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 21 እንደገናም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ካስጠነቀቋቸው በኋላ፣ ለቀቋቸው። እነርሱን ለመቅጣት ምንም ምክንያት ለማግኘት አልቻሉም፤ ምክንያቱም ሰዎቹ ሁሉ ለተደረገው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። \v 22 ይህ የፈውስ ተአምር የተፈጸመበት ሰውዬ ከአርባ ዓመት ዕድሜ በላይ ነበር።