am_act_text_ulb/17/01.txt

1 line
436 B
Plaintext
Raw Normal View History

\c 17 \v 1 \v 2 1 አንፊጶል አጶሎንያ በተባሉ ከተሞች በኩል ካለፉ በኋላም ፣ተሰሎንቄ ወደ ተባለች ከተማ መጡ፤በዚያም ከተማ የአይሁድ ምኩራብ ነበረ።2. ጳውሎስም እንደ ልማዱ ወደ እነርሱ ሄዶ፣ ለሦስት ሰንበታት ያህል ከቅዱሳት መጻሕፍት እየጠቀሰ ከእርሱ ጋር ይነጋገር ነበር።