am_act_text_ulb/14/03.txt

1 line
534 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 3 ጳውሎስና በርናባስም በጌታ ኀይል በድፍረት እየተናገሩ ረዘም ላለ ጊዜ በዚያ ተቀመጡ፤ ጌታም ስለ ጸጋው የሚነገረውን መልእክት በማስረጃ ለመደገፍ ጳውሎስና በርናባስ ምልክትና ድንቅ ያደርጉ ዘንድ በእጃቸው ሰጠ። \v 4 የከተማዋ አብዛኛው ሕዝብ ግን አንዳንዶቹ አይሁድን በመደገፍ ሌሎቹም ደግሞ ከሐዋሪያት ጋር በመቆም ተከፋፈሉ።