am_act_text_ulb/14/05.txt

1 line
460 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 5 አሕዛብና አይሁድ ጳውሎስንና በርናባስን እንዲያንገላቷቸውና በድንጋይም እንዲወግሯቸው አለቆቻቸውን ለማሳመን ጥረት ማድረጋቸውን \v 6 በተረዱ ጊዜ፣ ወደ ሊቃኦንያ ከተሞች፣ ወደ ልስጥራና ወደ ደርቤር፣ እንዲሁም በአካባቢው ወዳለው ስፍራ ሸሹ፤ \v 7 በዚያም ወንጌልን ይሰብኩ ነበር።