\v 12 በነጋም ጊዜ፣ አንዳንድ አይሁድ ጳውሎስን ሳንገድል እኽል ውሃ አንቀምስም በማለት በመሐላ ተስማሙ። \v 13 ይህን የዶለቱትም ሰዎች ቍጥር ከአርባ በላይ ነበር።