Wed Feb 14 2018 12:11:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-14 12:11:59 +03:00
parent 4b77a690cd
commit fe144f319e
7 changed files with 13 additions and 5 deletions

1
26/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 26

View File

@ -1 +1 @@
\c 27 \v 1 \v 2 1አገረገዢው ወደ ኢጣሊያ እንድንሄድ ሲወስን፣ጳውሎስንና ሌሎች አንዳንድ እስረኞችን ዩልዮስ ለተባለ የጦር አዛዥ አስረከባቸው፡፡ እርሱም የመቶ አለቃነት ማዕረግ ያለው “የ አጉስታዊያን” የተባለ ክፍለጦር አባል ነበር፡፡ 2እስያ ውስጥ በሚገኝ አድራሚጤስ ከሚባል ከተማ የሚነሳውን መርከብ ያዝን፡፡ መርከቡ በእስያ ባህር ዳርቻዎች ወደ ተለያዩ ስፍራዎች የሚጓዝ ነበር፡፡ በዚህ መንገድ ወደ ባህር ሄድን ፡፡መቄዶኒያ ግዛት ውስጥ ከሚገኘው ተሰሎንቄ ከተማ አርስጥሮኮስ የተባለ ሰው አብሮን ሄደ፡፡
\c 27 \v 1 አገረገዢው ወደ ኢጣሊያ እንድንሄድ ሲወስን፣ጳውሎስንና ሌሎች አንዳንድ እስረኞችን ዩልዮስ ለተባለ የጦር አዛዥ አስረከባቸው፡፡ እርሱም የመቶ አለቃነት ማዕረግ ያለው “የ አጉስታዊያን” የተባለ ክፍለጦር አባል ነበር፡፡ \v 2 እስያ ውስጥ በሚገኝ አድራሚጤስ ከሚባል ከተማ የሚነሳውን መርከብ ያዝን፡፡ መርከቡ በእስያ ባህር ዳርቻዎች ወደ ተለያዩ ስፍራዎች የሚጓዝ ነበር፡፡ በዚህ መንገድ ወደ ባህር ሄድን ፡፡መቄዶኒያ ግዛት ውስጥ ከሚገኘው ተሰሎንቄ ከተማ አርስጥሮኮስ የተባለ ሰው አብሮን ሄደ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 \v 6 3በማግስቱ ሲዶና ደረስን፡፡ ዩልዮስ ለጳውሎስ ደግነት በማሳየቱ ለእርሱ ግድ የሚላቸውን ወዳጆቹን እንዲያገኛቸው ፈቀደለት፡፡ 4ከዚያመርከቧ ተነስታ ጉዟዋን ቀጠለች፡፡ በቆጵሮስ የባህር ዳርቻ አድርገን ነፋሱ እንዳያገኘን በተቃራኒ አቅጣጫ ተጓዝን፡፡ 5ከዚያ በኋላ፣ በኪልቅያና ጵንፍልያ ባህር ዳርቻ ተጠግተን ባህሩን አቋረጥን፡፡ መርከባችን ሉቅያ ውስጥ ወደሚገኘው ሙራ ደረሰች፡፡ በዚያም ከመርከብ ወጣን፡፡ 6ሙራ ውስጥ፣ ዩልዩስ ከእስክንድርያ የሚመጣ መርከብ አገኘና ወደ ኢጣሊያ አሳፈረን፡፡ ስለዚህ በዚያ መርከብ እንድንሄድ ስላመቻቸልን ጉዞ ቀጠልን፡፡
\v 3 በማግስቱ ሲዶና ደረስን፡፡ ዩልዮስ ለጳውሎስ ደግነት በማሳየቱ ለእርሱ ግድ የሚላቸውን ወዳጆቹን እንዲያገኛቸው ፈቀደለት፡፡ \v 4 ከዚያመርከቧ ተነስታ ጉዟዋን ቀጠለች፡፡ በቆጵሮስ የባህር ዳርቻ አድርገን ነፋሱ እንዳያገኘን በተቃራኒ አቅጣጫ ተጓዝን፡፡ \v 5 ከዚያ በኋላ፣ በኪልቅያና ጵንፍልያ ባህር ዳርቻ ተጠግተን ባህሩን አቋረጥን፡፡ መርከባችን ሉቅያ ውስጥ ወደሚገኘው ሙራ ደረሰች፡፡ በዚያም ከመርከብ ወጣን፡፡ \v 6 ሙራ ውስጥ፣ ዩልዩስ ከእስክንድርያ የሚመጣ መርከብ አገኘና ወደ ኢጣሊያ አሳፈረን፡፡ ስለዚህ በዚያ መርከብ እንድንሄድ ስላመቻቸልን ጉዞ ቀጠልን፡፡

View File

@ -1 +1 @@
7ለብዙ ቀናት መርከባችን በዝግታ ከተጓዘች በኋላ ቀኒዶስ አጠገብ ደረስን፣ ነገር ግን እዚያ የደረስነው በጭንቅ ነበር፣ ምክንያቱም ነፋሱ ከእኛ በተቃራኒ ይነፍስ ነበር፡፡ ከዚያ በኋላ፣ ነፋሱ በጣም ጠንካራ ስለሆነ መርከባችን ወደ ምዕራብ አቅጣጫ እንድተጓዝ አልፈቀደልንም፡፡ ይልቁንም፣ ነፋስ በሃይል በማይነፍስበት አቅጣጫ በቀርጤስ ደሴቶች ዳርቻ አድርገን በሰልሙና አጠገብ አለፍን፡፡ 8አሁንም ነፋሱ ጠንካራ ስለነበር፣ መርከቧ በፍጥነት ወደፊት እንዳትሄድ ከለከለን፡፡ ስለዚህ በዝግታ በቀርጤስ የባህር ዳርቻ በኩል አልፈን ላሲያ አጠገብ ወደምትገኘው ማለፊያ መጠለያ ወደተባለች አንድ ከተማ ደረስን፡፡
\v 7 ለብዙ ቀናት መርከባችን በዝግታ ከተጓዘች በኋላ ቀኒዶስ አጠገብ ደረስን፣ ነገር ግን እዚያ የደረስነው በጭንቅ ነበር፣ ምክንያቱም ነፋሱ ከእኛ በተቃራኒ ይነፍስ ነበር፡፡ ከዚያ በኋላ፣ ነፋሱ በጣም ጠንካራ ስለሆነ መርከባችን ወደ ምዕራብ አቅጣጫ እንድተጓዝ አልፈቀደልንም፡፡ ይልቁንም፣ ነፋስ በሃይል በማይነፍስበት አቅጣጫ በቀርጤስ ደሴቶች ዳርቻ አድርገን በሰልሙና አጠገብ አለፍን፡፡ \v 8 አሁንም ነፋሱ ጠንካራ ስለነበር፣ መርከቧ በፍጥነት ወደፊት እንዳትሄድ ከለከለን፡፡ ስለዚህ በዝግታ በቀርጤስ የባህር ዳርቻ በኩል አልፈን ላሲያ አጠገብ ወደምትገኘው ማለፊያ መጠለያ ወደተባለች አንድ ከተማ ደረስን፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 \v 11 9በዚህ ሁኔታ ብዙ ጊዜ አለፈ፣ በመርከብ ጉዞ ለመቀጠል አደገኛ እየሆነ መጣ፣ምክንያቱም ወቅቱ ባህሩ እጅግ በማዕበል የሚናወጥበት የአይሁዶች ጾም ያበቃበት ነበር፡፡ ስለዚህም ጳውሎስ በመርቧ ላይ ላሉ ሰዎች እንደዚህ አለ፣ 10 “ሰዎች፣ አሁን ጉዟችንን የምንቀጥል ከሆነ፣ ብዙ ጉዳትና ጥፋት ይደርስብናል፤ ጉዳቱ በመርከቧና በጭነቱ ላይ ብቻ ሳይሆን በእኛ ህይወት ጭምር ነው፡፡” 11ነገር ግን ሮማዊው የመርከቧ አዛዥ ጳውሎስን አላመነውም፡፡ ይልቁንም፣ የመርከቧ መሪና ባለቤት የተናገሩትን አምኖ እነርሱ የመከሩትን ለማድረግ ወሰነ፡፡
\v 9 \v 11 9በዚህ ሁኔታ ብዙ ጊዜ አለፈ፣ በመርከብ ጉዞ ለመቀጠል አደገኛ እየሆነ መጣ፣ምክንያቱም ወቅቱ ባህሩ እጅግ በማዕበል የሚናወጥበት የአይሁዶች ጾም ያበቃበት ነበር፡፡ ስለዚህም ጳውሎስ በመርቧ ላይ ላሉ ሰዎች እንደዚህ አለ፣ \v 10 10 “ሰዎች፣ አሁን ጉዟችንን የምንቀጥል ከሆነ፣ ብዙ ጉዳትና ጥፋት ይደርስብናል፤ ጉዳቱ በመርከቧና በጭነቱ ላይ ብቻ ሳይሆን በእኛ ህይወት ጭምር ነው፡፡” 11ነገር ግን ሮማዊው የመርከቧ አዛዥ ጳውሎስን አላመነውም፡፡ ይልቁንም፣ የመርከቧ መሪና ባለቤት የተናገሩትን አምኖ እነርሱ የመከሩትን ለማድረግ ወሰነ፡፡

1
27/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 27

View File

@ -412,6 +412,7 @@
"24-22",
"24-24",
"24-26",
"25-title",
"25-01",
"25-04",
"25-06",
@ -422,6 +423,7 @@
"25-21",
"25-23",
"25-25",
"26-title",
"26-01",
"26-04",
"26-06",
@ -432,6 +434,10 @@
"26-22",
"26-24",
"26-27",
"26-30"
"26-30",
"27-title",
"27-01",
"27-03",
"27-07"
]
}