Wed Feb 14 2018 12:21:59 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-14 12:21:59 +03:00
parent d14b1bab1d
commit 20ca15c2af
5 changed files with 17 additions and 15 deletions

View File

@ -1,17 +1,6 @@
\v 25 25እርስ በእርሳቸው ያለመስማማት ሲጀምሩና ለመሄድ ሲነሱ ጳውሎስ አንድ ነገር ጨምሮ ተናገረ፡ “መንፈስ ቅዱስ ለነቢዩ ኢሳይያስ እነዚህን ቃላት ሲናገር ለአባቶቻችሁ እውነቱን ተናግሯል፡
\v 26 26ወደ ህዝብህ ሂድና እንዲህ በላቸው፤
\v 25 እርስ በእርሳቸው ያለመስማማት ሲጀምሩና ለመሄድ ሲነሱ ጳውሎስ አንድ ነገር ጨምሮ ተናገረ፡ “መንፈስ ቅዱስ ለነቢዩ ኢሳይያስ እነዚህን ቃላት ሲናገር ለአባቶቻችሁ እውነቱን ተናግሯል፡
\v 26 ወደ ህዝብህ ሂድና እንዲህ በላቸው፤
‘በጆሮዎቻችሁ ትሰማላችሁ፣ ነገር ግን እግዚአብሔር የሚናገረውን በፍጹም
አትረዱም፡፡
በዐይኖቻችሁ ታያላችሁ ነገር ግን በእርግጥ በፍጹም እግዚአብሔር የሚሰራቸውን
ነገሮች አታዩም፡፡
27እነዚህ ህዝቦች አይገባቸውም፣ ምክንያቱም ልበ ደናዳኖች ሆነዋል፡፡
ጆሮቻቸው ለመደንቆር ተቃርቧል፤
ማየት ስለማይፈልጉ ዐይኖቻቸውን ጨፍነዋል፡፡
በጆሮዎቻቸው መስማት አይሹም
ወይም በልባቸው መረዳት አይሹም፣
እንደዚያም ሆኖ ወደ እኔ ቢመለሱ
እኔ እፈውሳቸዋለሁ፡፡
28-29ስለዚህ፣ እግዚአብሔር አይሁዳዊ ላልሆኑትን ለማዳን እድል እንዳቀረብላቸው ማወቅ አለባችሁ፣ እናም እነርሱ ይሰማሉ፡፡”
30ጳውሎስ በተከራየው ቤት ለሁለት አመታት በዚያ ቆየ፡፡ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ይመጡ ነበር፣ እርሱም ሁሉንም በደስታ እየተቀበለ ያነጋግራቸው ነበር፡፡ 31እግዚአብሔር ራሱን እንዴት እንደ ንጉስ እንደሚያሳይ ሰዎችን ይሰብክና ያስተምር ነበር፣ደግሞም ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያስተምራቸው ነበር፡፡ ይህን የሚያደርገው በታላቅ ድፍረት ሲሆን ማንም ሊያስቆመው አልሞከረም፡፡
ነገሮች አታዩም፡፡

7
28/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 27 27እነዚህ ህዝቦች አይገባቸውም፣ ምክንያቱም ልበ ደናዳኖች ሆነዋል፡፡
ጆሮቻቸው ለመደንቆር ተቃርቧል፤
ማየት ስለማይፈልጉ ዐይኖቻቸውን ጨፍነዋል፡፡
በጆሮዎቻቸው መስማት አይሹም
ወይም በልባቸው መረዳት አይሹም፣
እንደዚያም ሆኖ ወደ እኔ ቢመለሱ
እኔ እፈውሳቸዋለሁ፡፡

1
28/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 28-29ስለዚህ፣ እግዚአብሔር አይሁዳዊ ላልሆኑትን ለማዳን እድል እንዳቀረብላቸው ማወቅ አለባችሁ፣ እናም እነርሱ ይሰማሉ፡፡”

1
28/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 ጳውሎስ በተከራየው ቤት ለሁለት አመታት በዚያ ቆየ፡፡ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ይመጡ ነበር፣ እርሱም ሁሉንም በደስታ እየተቀበለ ያነጋግራቸው ነበር፡፡ \v 31 እግዚአብሔር ራሱን እንዴት እንደ ንጉስ እንደሚያሳይ ሰዎችን ይሰብክና ያስተምር ነበር፣ደግሞም ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያስተምራቸው ነበር፡፡ ይህን የሚያደርገው በታላቅ ድፍረት ሲሆን ማንም ሊያስቆመው አልሞከረም፡፡

View File

@ -461,6 +461,10 @@
"28-16",
"28-19",
"28-21",
"28-23"
"28-23",
"28-25",
"28-27",
"28-28",
"28-30"
]
}