Sat Oct 01 2016 22:23:01 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-10-01 22:23:02 +03:00
parent 6a6022548e
commit 4613ec9c02
5 changed files with 23 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "3ኛ ዮሐንስ 1፡ 5-8",
"body": ""
"body": "ወዳጆቼ ሆይ\nበዚህ ስፍራ ይህ ቃል የሚያሳየው አማኞች ምን ያህል የተወደዱ እንደሆኑ ነው፡፡ \nስለ ፍቅር \n\"ለእግዚብሔር ታማኝ መሆንን በተግባር አሳይተሃል\" ወይም \"ለእግዚአብሔር ታማኝ ሆነሃል\"\nለወንድሞች እና ለመጻተኞች ሥራ\n\"አማኞችን እና የማታውቃቸውን ሰዎችም እርዳ/አግዝ\"\nበቤተ ክርስቲያን ፊት ስለ ፍቅርህ መስክረዋል፤\nይህ በአዲስ ዓረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡ \"በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ላሉ አመማኞች ምን ያኸል እንደወደድካቸው ተናግረዋል፡፡\"\nለእግዚአብሔር እንደሚገባ አድርገህ በጉዞአቸው ብትረዳ መልካም ታደርጋለህ፤ \n\"እግዚአብሔርን በሚያስከብር መልኩ በመንገዳቸው እባካችሁ ሸኙዋቸው\"\nበወጡት ሰዎች ስም ምክንያት\nበዚህ ሥፍራ ላይ “ስም” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኢየሱስን ነወ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ስለ ኢየሱስ ለመናገር ወጥተዋል፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]])\nከአሕዛብ አንዳች ሳይቀበሉ ስለ ስሙ ወጥተዋልና። \nበዚህ ሥፍራ ላይ “አሕዛብ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አይሁዳዊ ያልሆነ ሰው ማለት አይደለም፡፡ በኢየሱስ የማያምን ሰው ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"ስለ ኢየሱስ ከሚናገሩ ሰዎች ምንም ነገር አልወሰዱም\"\nስለዚህ እኛ\nበዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ዮሐንስን እና ሁሉንም አመማኞችን ያጠቃልላል፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive]])\nለእውነት አጋር ሠራተኞች ነን\n\"የእግዚአብሔርን እውነት ለሌሎች ሰዎች ይነናገሩ ዘንድ እናግዛቸዋለን\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:3jn:01]]\n"
}
]

6
01/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "3ኛ ዮሐንስ 1፡ 9-10",
"body": "ማህበረ ምዕመናን\nይህ ጋዮስን እና እግዚአብሔርን ለማምለክ የሚሰበሰቡ አማኞችን ያመለክታል፡፡ \nዲዮጥራጢስ \nእርሱ የማህበረ ምዕመኑ አባል ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:translate_names]])\nከሁሉ አንደኛ መሆንን ይወዳል\n\"የእነርሱ መሪ ሆኖ መታየትን ይወዳል\"\nእኛን አይቀበልም\nበዚህ ስፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ዮሐንስን እና ከእርሱ ጋር ያሉትን ሰዎችን ነው፡፡ ጋዮስን ግን አያመለክትም፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_exclusive]])\nበእኛ ላይ በክፉ ቃል እየለፈለፈ የሚያደርገውን ሥራውን አሳስባለሁ፤ \n\"እውነት ያልሆነ ነገር እየተናገረ በእኛ ላይ ብዙ ክፉ ነገሮችን ይናገራል\"\nእርሱ ራሱ\n“እርሱ ራሱ” የሚለው ቃል እነዚህ ነገሮችን የሚያደርገውን ዲዮጥራጢስ ያመለክታል፡፡ (ተመልከት : [[:en:ta:vol2:translate:figs_rpronouns]])\nወንድሞችን አይቀበለም\n\"ወንድሞችን አይቀበልም\"\nእንዲሁም የሚፈልጉትንም ይከለክላል\nበዚህ ሀረግ ውስጥ የተተው ቃላት አሉ ነገር ግን ለመረዳት ግን እንቅፋት አይደሉም፡፡ አማራጭ ትርጉም: \"ሌሎች አማኞችን የሚቀበሉ ሰዎችን ያስቆማል፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_ellipsis]])\nአውጢቶዋቸዋል\n\"አባሮዋቸዋል፡፡\" በዚህ ሥፍራ ላይ “እነርሱ” የሚለው ቃል ሌሎች አማኞችን ለመቀበል ፈቃደኞች የሆኑ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ \n[[:en:bible:questions:comprehension:3jn:01]]\n"
}
]

6
01/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "3ኛ ዮሐንስ 1፡ 11-12",
"body": "ወዳጆቼ ሆይ\nበዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል የሚያመለክተው የተወደዱ አማኞችን ነው፡፡ \nክፉን አትምሰሉ\n\"ሰዎች የሚያደርጉትን ክፋት አትከተሉ\"\nይልቁንም መልካሙን \nበዚህ ሀረግ ውስጥ የተተው ቃላት አሉ ነገር ግን ለመረዳት አዳጋጅ አይደለም፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"ሰዎች የሚያደርጋዋቻን መልካም ነገሮችን ተከታተሉ፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_ellipsis]])\nከእግዚአብሔር ነው\n\"የእግዚአብሔር ነው\"\nእግዚአብሔርን አላየውም\nአማራጭ ትርጉም፡ \"የእግዚአብሔር አይደለም\" ወይም \"በእግዚአብሔር አያምንም\"\nለድሜጥሮስ ሁሉ ይመሰክሩለታል፥ \nአማራጭ ትርጉም: \"ድሜጥሮስን የሚያውቁትን ሁሉም ክርስትያኖች ስለ እርሱ መልካምነት ይመሰክራሉ፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\nእንዲሁም እውነት እራሷም\n\"እንዲሁም እውነት እራሷ ስለ እርሱ ትናገራለች፡፡\" በዚህ ሥፍራ ላይ \t“እውነት” የሚለው ቃል እንደሚናገር ሰው ሆና ቀርባለች፡፡ አማራጭ ትርጉም: \"ስለ እርሱ የተናገሩት ነገር እውነት ነው፡፡ (ተመለልከት፡ [[:en:ta:vol2:translate:figs_personification]]))\nእኛም ራሳችን እንመሰክራለን\nበዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል ዮሐንስን እና ከእርሱ ጋር ያሉትን ሰዎች ይወክላል፡፡ ነገር ግን ጋዮስን አያካትትም፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"ስለ ለድሜጥሮስ እኛም ጭምር እንመሰሰክራለን፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_exclusive]])\nታውቃለህ\nበዚህ ሥፍራ ላይ “አንተ” የሚለው ቃል በነጠላ ቁጠትር የተቀመጠ ሲሆን ጋዮስን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_you]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:3jn:01]]\n"
}
]

6
01/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "3ኛ ዮሐንስ 1፡ 13-15",
"body": "ኖት የለውም።"
}
]

View File

@ -36,6 +36,9 @@
"Tersit Zewde"
],
"finished_chunks": [
"01-01"
"01-01",
"01-05",
"01-09",
"01-11"
]
}