Fri May 26 2017 05:34:49 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-26 05:34:49 -04:00
parent 712ebabc6f
commit cad3180f2d
7 changed files with 7 additions and 9 deletions

1
00/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
3 John

1
01/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 1 ሽማግሌው በእውነት ለምወደውና ለተወደደው ጋይዮስ። \v 2 የተወደድክ ሆይ በነፍስህ እንደበለጸግህ በሁሉ ነገር እንድትበለጽግና በመልካም ጤንነት እንድትሆን እጸልያለሁ። \v 3 ወንድሞች መጥተው በእውነት እንደምትሄድ ሲመሰክሩልኝ እጅግ ሀሴት አደረግሁኝ። \v 4 ልጆቼ በእውነት መንገድ እየሄዱ እንደሆነ ከመስማት የበለጠ ደስታ የለኝም።

1
01/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 የተወደድክ ሆይ ለወንድሞችም ሆነ ለእንግዶች በምታድርገው ነገር ስላለህ ታማኝነት \v 6 ሁሉም በጉባኤ ፊት ይመሰክሩልሀል።ለእግዚአብሔር እንደሚገባ በጉዞአቸው በመደገፍህ መልካም አድርገሀል። \v 7 ምክንያቱም ለተጠሩለት ስም አገልግሎት ሲወጡ ከአህዛብ ምንም አልወሰዱም። \v 8 ስለዚህም የእውነት ማህበርተኞች እንሆን ዘንድ እንደነዚህ ያሉትን መርዳት ይገባናል።

1
01/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 ስለአንድ ጉዳይ ለቤተክርስቲያን ጽፌ ነበር ነገር ግን በመካከላቸውአለቃ ሊሆን የሚወደው ዲዮትሪፈስ አይቀበለንም። \v 10 ስለዚህ በምመጣበት ጊዜ ያደረገውን ነገርና እንዴት ባሉ ክፉ ቃላት በእኛ ላይ እንደተናገረ አልረሳም።ይህም አልበቃ ብሎት ወንድሞችን አይቀበልም ሊቀበሉ የሚፈልጉትንም ይከለክላቸዋል ከቤተክርስቲያንም ያስወጣቸዋል።

1
01/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 የተወደድክ ሆይ መልካሙን እንጂ ክፉን አትምሰል። መልካም የሚያደርግ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው። ክፉን የሚያደርግ ሁሉ እግዚአብሔርን አላየውም። \v 12 ለዲሜጥሮስ ሁሉም ይመሰክሩለታል እውነት እራሷም ትመሰክርለታልች። እኛም እንመሰክርለታለን የኛ ምስክርነት ደግሞ እውነት እንደሆነ ታውቃላችሁ።

1
01/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 የምጽፍልህ ብዙ ነገር ነበረኝ ነገር ግን በወረቀትና በቀለም ልጽፍልህ አልፈለግሁም። \v 14 ይልቁኑ ልጎበኝህ አስባለሁና በዚያን ጊዜ ፊት ለፊት እንነጋገራለን። \v 15 ሠላም ለአንተ ይሁን። ወገኖችሰላምታ ያቀርቡልሀል። በአንተ ዘንድ ላሉት ወገኖች በስማቸው እየጠራህ ሠላምታ አቅርብልኝ።

View File

@ -22,15 +22,7 @@
"id": "reg",
"name": "Regular"
},
"source_translations": [
{
"language_id": "en",
"resource_id": "ulb",
"checking_level": 3,
"date_modified": 20160901,
"version": "6"
}
],
"source_translations": [],
"parent_draft": {},
"translators": [],
"finished_chunks": []