am_2ti_tq/03/16.txt

14 lines
758 B
Plaintext

[
{
"title": "ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ለሰዎች የተሰጡት እንዴት ሆነው ነው?\n\n",
"body": "ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ በእግዚአብሔር ተቃኝተዋል "
},
{
"title": "ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ለምን ይጠቅማሉ?\n\n",
"body": "ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ለትምህርት፣ ልብን ለማቅናት፣ ለተግሣጽና ጽድቅን ለመለማመድ ይጠቅማሉ [3:16]"
},
{
"title": "ለአንድ ሰው ቅዱሳት መጻሕፍትን የማስተማር ጥቅሙ ምንድነው?\n",
"body": "አንድ ሰው ቅዱሳት መጻሕፍትን የሚማረው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ ነው \n"
}
]