am_2ti_tq/03/08.txt

6 lines
353 B
Plaintext

[
{
"title": "እነዚህ አመጸኞች ሰዎች በብሉይ ኪዳን ከነበሩት ኢያኔስና ኢያንበሬስ ጋር የሚመሳሰሉት በምንድነው?\n\n",
"body": "እነዚህ አመጸኞች እንደ ኢያኔስና ኢያንበሬስ እውነትን የሚቃወሙ ሐሰተኛ አስተማሪዎች ናቸው "
}
]