am_2ti_tq/03/01.txt

14 lines
898 B
Plaintext

[
{
"title": "ጳውሎስ በመጨረሻው ቀን ምን ይመጣል አለ?\n",
"body": "ጳውሎስ በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን ይመጣል አለ \n"
},
{
"title": "በመጨረሻው ቀን ሰዎች ከእግዚአብሔር ይልቅ የሚወዷቸው ሦስት ነገሮች ምንድናቸው?\n\n",
"body": "በመጨረሻው ቀን፣ ሰዎች ከእግዚአብሔር ይልቅ ራሳቸውን የሚወዱ፣ ገንዘብን የሚወዱና ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ "
},
{
"title": "በመጨረሻው ቀን ሰዎች ከእግዚአብሔር ይልቅ የሚወዷቸው ሦስት ነገሮች ምንድናቸው?\n\n\n\n",
"body": "በመጨረሻው ቀን፣ ሰዎች ከእግዚአብሔር ይልቅ ራሳቸውን የሚወዱ፣ ገንዘብን የሚወዱና ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ "
}
]