am_2ti_tq/02/24.txt

10 lines
487 B
Plaintext

[
{
"title": "የጌታ ባሪያ ምን ዓይነት ጠባይ ሊኖረው ይገባል?\n",
"body": "የጌታ ባሪያ ገር፣ ማስተማር የሚችል፣ ትዕግስተኛና የሚቃወሙትን በየዋህነት የሚያስተምር መሆን አለበት \n"
},
{
"title": "ዲያብሎስ በማያምኑት ላይ ምን አድርጓል?\n\n",
"body": "ዲያብሎስ ፈቃዱን እንዲያደርጉ በወጥመዱ ይዞ ማርኮአቸዋል "
}
]