am_2ti_tq/02/08.txt

14 lines
762 B
Plaintext

[
{
"title": "ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ እየጻፈለት እያለ የእግዚአብሔርን ቃል በመስበኩ መከራን የተቀበለው በምን ሁኔታ ነው?",
"body": "ጳውሎስ ልክ እንደ ወንጀለኛ በሰንሰለት በመታሰር መከራን ይቀበል ነበር "
},
{
"title": "ጳውሎስ የማይታሰረው ምንድነው ይላል?\n\n",
"body": "የእግዚአብሔር ቃል አይታሰርም"
},
{
"title": "ጳውሎስ በእነዚህ ሁሉ የሚጸናው ለምንድነው?\n",
"body": "ጳውሎስ በእነዚህ ሁሉ የሚጸናው በእግዚአብሔር የተመረጡት በክርስቶስ ኢየሱስ ያለውን መዳን እንዲያገኙ ነው \n"
}
]