am_2ti_tq/02/01.txt

10 lines
493 B
Plaintext

[
{
"title": "የጳውሎስና የጢሞቴዎስ ግንኙነት ምን ዓይነት ነው?\n",
"body": "ጢሞቴዎስ የጳውሎስ መንፈሳዊ ልጁ ነው \n"
},
{
"title": "ጢሞቴዎስ ከጳውሎስ የተማረውን መልዕክት ዐደራ መስጠት ያለበት ለማን ነው? \n\n",
"body": "ጢሞቴዎስ ሌሎችን ደግሞ ለማስተማር ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች መልዕክቱን ዐደራ መስጠት አለበት "
}
]