Fri Sep 30 2016 15:38:52 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 15:38:53 +03:00
parent 424fed208b
commit f5b1631a5b
6 changed files with 30 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "2ኛ ጢሞቴዎስ 3፡ 16-17",
"body": ""
"body": "ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተጻፉ ናቸው\n\"እግዚአብሔር ቅዱሳት መጽሐፍትን ሁሉ በመንፈሱ አማካኝነት ተናግሯቸዋል፡፡\" (UDB) ወይም \"ቅዱሳት መጽሐፍት ሁሉ የእግዚአብሔር እስትንፋስ አለባቸው፡፡ ሰዎች ምን መጻፍ እንዳለባቸው እግዚአብሔር ነግሯቸዋል፡፡ \nጠቃሚዎች ናቸው \n\"ይጠቅማሉ\" ወይም \"ጠቃሚዎች ናቸው\"\nለተግሳጽ\n\"ሰስህተትን ለማቅናት\"\nለማስተካከል\n\"ስህተትን ለማስተካከል\"\nለማሰልጠን\n\"ለማለማመድ\" ወይም \"ለማሳደግ\"\nሙሉ ሰው ለማድረግ \n\"ለመሙላት\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:2ti:03]]\n"
}
]

6
04/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "2ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 1-2",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nጳውሎስ ጢሞቴዎስ ታማኝ ሆነ እንዲቀጥል ያሳስበዋ እንዲሁም ጳውሎስ ለመሞት ዝግጁ እንደሆነ ያስረዳዋል፡፡\nበእግዚአብሔር እና በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት\n\"በእግዚአብሔር እና በክርስቶስ ኢየሱስ መገኘት ውስጥ፡፡ እንዴት UDB ይህንን ዓረፍተ ነገር ጥቅም ላይ እንዳዋለው እና እንዳስተካከለው ተመልከት፡፡ \nልፈረድ ያለው \n\"በቅርቡ ለመፍረድ የሚመጣው\"\nአጥብቀህ\n\"ጠንከር አድርገህ\" ወይም \"ጫን ብለህ\" ወይም \"በእያንዳንዱ ቃል ትርጉም\"\nይህ ሳይሆን ሲቀር\n\"ይህ ተስማሚ ሳይን ሲቀር\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_ellipsis]])\nዝለፍ\n\"ሰዎች በደለኞች ሲሆኑ ንገራቸው\" ወይም \"ሰዎች የሰሩት ስህተት ምን እንደሆነ አስታውቃቸው\"\nገስጽ\n\"አስጠንቅቅ\"\nበጽናት አስተምር\nአማራጭ ትርጉሞች 1) ይህ ጢሞቴዎስ እንዴት ሰዎችን ያበረታታ እንደነበር ያሳያለል ወይም 2) ይህ ጢሞቴዎስ እንዴት ማስተማር እንዳለበት ያሳያል ወይ 3) ይህ ጢሞቴዎስ በመጨረሻው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ሁሉን ነገር እንዴት ማድረግ እንዳለበት ያሳል፡፡ \nበጽናት\n\"በትዕግስት\"\nበጽናት ሁሉ \n\"በታላቅ ጽናት\" ወይም \"በጣም በመታገስ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:2ti:04]]\n"
}
]

6
04/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "2ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 3-5",
"body": "ጊዜ ይመጣልና \n\"ለወደፊት . . . ጊዜ ይመጣልና\"\nሰዎች\nአውዱ እንደሚያሳየው እነዚህ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ሰዎች ናቸው (UDB)፡፡\nትክክለኛ ትምህርት \nይህ አጠቃላይ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ እና ትክክለኛ ብላ የሚትቀበለው ማለት ነው፡፡ \nከእነርሱ ፍላጎት ጋር ተስማሚ የሆነ ትምህርትን ከሚያስተምህሩ መምህራን ጋር ይሆናሉ፡፡ በዚህ መልኩ ጆራቸውን ያኩላቸዋል፡፡ \nአማራጭ ትርጉሞች 1) ከግል ፍላጎታቸው የተነሣ ለመስማት የሚፈልጉትን ነገር በሚነግሯቸው መምህራን ዙሪያ ይሰበሰባሉ፡፡ ወይም 2) ከእነርሱ የግል ፍላጎት ጋር ከሚስማሙ መምህራን ዙሪያ ይሰበሰባሉ እነርሱም የሚፈልጉትን በጆሮዋቸው ይነግሯቸዋል፡፡ \nለራሳቸው መሻት\n\"የግል ፍላጎታው\"\nጆሮዋቸውን ያኩላቸዋል\n\"እነዚህ መምህራን ጆሮዋቸውን ያኩላቸዋል፡፡\" \"ጆሮዋቸውን ማከክ\" ምሳሌያዊ አነጋገር ሲሆን የሚያሳየው መስማት የሚያስደስታቸውን ፣ ደስተኞች እንደሆኑ የሚያደርጋቸውን ነገር መናገር ማለት ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nየወንጌላዊነት ሥራ\nይህ ማለት ኢየሱስ ማን እንደሆነ፣ ለእነርሱ ምን እንዳደረግ እና ለእርሱ እንዴት መኖር እንዳለባቸው ለሰዎች መናገር ማለት ነው፡፡ \nአገልግሎት\nስለ እግዚአብሔር እነርሱን በማስተማር እነርሱን በመንሳዊ ነገር ማገልገል ማለት ነው፡፡ \n[[:en:bible:questions:comprehension:2ti:04]]\n"
}
]

6
04/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "2ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 6-8",
"body": "ከአንተ የሚለይበት ጊዜ ተቃርቧል\n\"በቅርቡ እሞታለሁ፣ ይህችንም ምድር ትቼ እሄዳለሁ\" (UDB)፡፡ ጳውሎስ ከእንግዲህ በኋላ ለረጅም ጊዜ እንደማይኖረ አውቆዋል፡፡\nሩጫዬን በተገቢው ሁኔታ አጠናቅያለሁ\nይህ የድብድብ፣ የትግል ወይም የቡጥ እስፖርታዊ ምሳሌ ነው፡፡ ጳውሎስ የሚችለውን ሁሉ አድርጓል፡፡ ይህ “የሚችለውን ሁሉ ጥረት አድርጌያለሁ” ወይም “ያቅሜን ያህለ አድርጌያለሁ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡(ተመልከት፡ [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nሩጫዬን ጨርሻለሁ\nይህ ምሳሌያዊ ንግግር የሚያሳየው በሩጫ ውድድር ላይ የመጨረሻ መስመር ላይ መድረስን ከሕይወት ፍጻሜ ጋር በማነጻጸር ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ማድረግ የሚገባኝነት ነገር ጨርሼያለሁ፡፡(ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nእምነትን ጠብቄያለሁ\nአማራጭ ትርጉሞች 1) \"የሚናምነውን ነገር ከስህተት ጠብቄያለሁ\" ወይም 2) \"አገልግሎቴን በታማኝነት ጨርሼያለሁ\" (UDB).\nየጽድቅ አክልል ለእኔ ተቀምጦልኛል\nአማራጭ ትርጉም: \"የትድቅ አክልል ይሰጣኛል\"\nየጽድቅ አክሊል\nአማራጭ ትርጉሞች 1) አክሊል እግዚአብሔር በትክክለኛ መንገድ ለኖሩ ሰዎች የሚሰጠው ሽልማት ነው፡፡ (UDB) ወይም 2) አክሊል ለጽድቅ ምሳሌ ነው፡፡ የውድድር ዳኛው ለአሸናፊው አክሊል እንደሚሰጠው ሁሉ ጳውሎስ ሕይወቱን አጠናቆ ሲሄድ እግዚአብሔር ጳውሎስን ጸድቅ ብሎ ይጠራዋል፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nአክሊል\nየሩጫ ውድድርን አሸንፈው ለሚገቡ ሮሯጮች የሚሰጥ ከወይራ ቅጠል የሚሠራ አክሊል ነው፡፡\nበዚያ ቀን\n\"ጌታ ዳግም በሚመጣት ቀን\" ወይም \"እግዚአብሔር ሕዝቡ ላይ በሚፈርድበት ቀን\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:2ti:04]]\n"
}
]

6
04/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "2ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 9-10",
"body": ""
}
]

View File

@ -56,6 +56,10 @@
"03-05",
"03-08",
"03-10",
"03-14"
"03-14",
"03-16",
"04-01",
"04-03",
"04-06"
]
}