Fri Sep 30 2016 15:28:52 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 15:28:53 +03:00
parent 041d085419
commit 3cda1a0935
5 changed files with 23 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "2ኛ ጢሞቴዎስ 1፡ 15-18",
"body": ""
"body": "ከእኔ ተለይተው ሄደዋል\nስለታሠረ እና በወህኒ ቤት ስለተጣለ ትተውታል፡፡ \nበሰንሰለቴ አለፈረም\nለሄኔሲፎሩ በጳውሎስ መታሠር አላፈረም ብዙ ጊዜም ወደ ወህኒ ቤት እየመጣ ይጠይቀው ነበረወ፡፡ “ሠንሠለት” የመታሠር ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]])\nምህረትን ያገኝ ዘንድ ሰጠው . . . በዚያ ቀን\nጳውሎስ ለሄኔሲፎሩ ፍርድ ሳይሆን ምህረትን እንዲቀበል ይመኛል፡፡ 1) ጌታ ዳግመኛ በሚመጣበት ቀን ወይም 2) እግዚብሔር ሰዎችን ላይ በምፈርድት ቀን፡፡\n[[:en:bible:questions:comprehension:2ti:01]]\n"
}
]

6
02/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 1-2",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nጳውሎስ የጢሞቴዎስን የክርስትና ሕይወት ከወታደር፣ ከገበሬ ሕይወት እና ከእስፖርተኛ ሕይወት ጋር በማነጻጸር ይጽፋል፡፡ \nበክርስቶስ ኢየሱስ ባለ ጸጋ በርታ\nአማራጭ ትርጉሞች 1) \"እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት በሰጣችሁ ጸጋ አማካኝነት ያበርታችሁ\" (UDB) ወይም 2) \" በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ብቻ የሚገኘው ጸጋን በማወቅ ራሳችሁን አበርቱ፣\"\nከብዙ ምስክሮች መካከል\n\"የእኔ ቃላት እውነት ስለመሆናቸው ብዙ ሰዎች ምስክር ናቸው\"\nታማኝ\n\"ታማኝ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:2ti:02]]\n"
}
]

6
02/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 3-5",
"body": "ከእኔ ጋር መከራን ተቀበል\nአማራጭ ትርጉም 1) \"እኔ መከራን እንደሚቀበል መከራን ታገስ\" (UDB) ወይም 2) \"በእኔ ከራ ውስጥ ተካፈሉ\"\nበራሱ ሕይወት ውስጥ የተዋጠ ወታደር ተገቢውን አገልግሎት መስጠት አይችልም\n\"በሕይወቱ የእለት ተዕለት ተግባራት ውስጥ ብቁ ተሳታፊ የሆነ ወታደር ተገቢውን አገልግሎት መስጠት አይችልም\" ወይም \"ወታደሮች በግዳጅ ላይ ሲሆኑ ሰዎች በእለት ተዕለት ኑሮዋቸው በሚያደርት ነገር ሀሳባቸው አይሰረቅም፡፡\" የክርስቶስ አገልጋዮች የሕይወት የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ለክርስቶስ እንዳይሠሩ ሀሳባቸውን ሊሰርቅ አይገባውም፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nእንዳይታነቅ \nሌሎች ነገሮችን በመሥራታቸው ምክንያት ከማገልገል የሚከለክል ነገር በመረብ እንደመያዝ ነው፡፤ \nከፍተኛ ባለስልጣን\n\"ወታደር እንዲሆን የመለመለው ሰው\"\nአንድ እስፖርተኛ . . . በሕጉ መሠረት ውድድሩን ካላካሄደ ሽልማትን አያገኝም\nየክርስቶስ አገልጋይ ክርስቶስ አድርጉ ያለውን ነገር ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nበሕጉ መሠረት ነገሮችን ማከናወን ካልቻለ ሽልማትን ማግኘት አይችልም\nአማራጭ ትርጉም: \"አሸናፊ ሆኖ ሽልማትን ማግኘት የሚችለው በሕጉ መሠረት ውድድሩን ከፈጸመ ብቻ ነው\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\nአይሸለምም\n\"ሽልማቱን አያገኝም\"\nበሕጉ መሠረት ካተወዳደረ\n\"በሕጉ መሠረት ውድድሩን ካላጠናቀቀ\" ወይም \"ሕጉን በትክክል ካልተከተለ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:2ti:02]]\n"
}
]

6
02/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 6-7",
"body": ""
}
]

View File

@ -40,6 +40,9 @@
"01-03",
"01-06",
"01-08",
"01-12"
"01-12",
"01-15",
"02-01",
"02-03"
]
}