am_2th_text_ulb/03/16.txt

1 line
395 B
Plaintext

\v 16 የሰላም ጌታ ራሱ ሁልጊዜ በሁሉ መንገድ ሰላምን ይስጣችሁ። ጌታ ከሁላችሁም ጋር ይሁን። \v 17 እኔ ጳውሎስ፣ ሰላምታዬ እንዲህ ነው፣ በራሴ እጅ በምጽፋቸው ደብዳቤዎች ሁሉ ላይ ምልክቴ ይህ ነው። \v 18 የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።