From dc6dd51c859b2ba0d4689906ca2405a13aa0572a Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 18 Sep 2017 16:53:38 +0300 Subject: [PATCH] Mon Sep 18 2017 16:53:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 16/19.txt | 1 + 16/20.txt | 1 + 2 files changed, 2 insertions(+) create mode 100644 16/19.txt create mode 100644 16/20.txt diff --git a/16/19.txt b/16/19.txt new file mode 100644 index 0000000..5c83505 --- /dev/null +++ b/16/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 19 ላገለግለው የሚገባኝ ሰው ማን ነው? በልጁስ ፊት ላገለግል አይገባኝምን? በአባትህ ፊት እንዳገለገልሁ በአንተም ፊት አገለግላለሁ፡፡” \ No newline at end of file diff --git a/16/20.txt b/16/20.txt new file mode 100644 index 0000000..79021a8 --- /dev/null +++ b/16/20.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 20 \v 21 ከዚያ በኋላ አቤሴሎም ለአኪጦፌል፣ “ምን ማድረግ እንደሚገባን ምክርህን ስጠን” አለው፡፡ 21. አኪጦፌልም ለአቤሴሎም፣ “ቤተ መንግሥቱን እንዲጠብቁ አባትህ ከተዋቸው ቁባቶቹ ጋር ግባና ተኛ፣ ከዚያም አንተ ለአባትህ መጥፎ ጠረን እንዳለው ሰው እንደሆንክበት እስራኤል ሁሉ ይሰማል፤ ከዚያም ከአንተ ጋር ያሉት ሰዎች ሁሉ እጅ ይበረታል፡፡” \ No newline at end of file