diff --git a/02/12.txt b/02/12.txt index 718edc7..1c4c5fc 100644 --- a/02/12.txt +++ b/02/12.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 12 \v 13 \v 14 12 እነዚህ አእምሮ እንደ ጎደላቸው እንስሳት ለምርኮና ለጥፋት የተፈጠሩ ናቸው፤ ምን እንደሚሳደቡ ስለማያውቁ ይጠፋሉ። +12 እነዚህ አእምሮ እንደ ጎደላቸው እንስሳት ለምርኮና ለጥፋት የተፈጠሩ ናቸው፤ ምን እንደሚሳደቡ ስለማያውቁ ይጠፋሉ። 13 እነርሱ የዐመፃቸውን ዋጋ ይቀበላሉ፤ በቀን በመስከርና ያለ ልክ በመፈንጠዝ ይኖራሉ ፤ እነርሱ አሳፋሪዎችና ነውረኞች ናቸው። ከእናንተ ጋር ግብዣ ላይ ሲገኙ፣ በአታላይ ፈንጠዝያቸው ሐሴት ያደርጋሉ። 14ዐይናቸው ቅንዝር የተሞላ በመሆኑ ኀጢአትን ከመሥራት ከቶ አይቈጠቡም፤ ጽኑ ያልሆኑትን ሰዎች ያስታሉ፤ መመኝትን የለመደ ልብ አላቸው፤ የተረገሙ ልጆች ናቸው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 3332937..42216bc 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -37,7 +37,6 @@ ], "finished_chunks": [ "02-04", - "02-12", "02-15", "02-17", "02-20",