Wed Jun 08 2016 17:53:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-06-08 17:53:25 +03:00
parent 5da82e2449
commit c6b267174e
1 changed files with 3 additions and 0 deletions

3
02/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
7 ጻድቅ የሆነውንና በዐመፀኞች ሴሰኛ ድርጊት እየተሣቀቀ የኖረውን ሎጥን ካዳነ፣ \v 8 ያ ጻድቅ ሰው በእነርሱ መካከል ሲኖር በሚያየውና በሚሰማው ነገር ነፍሱ ዕለት ዕለት በዐመፀኛ ድርጊታቸው ብትጨነቅም፣ \v 9 ጌታ፣ በእውነት እያመለኩት የሚኖሩትን ከፈተና እንዴት እንደሚያድናቸውና ዐመፀኞችን እየቀጣ ለፍርድb ቀን እንዴት ጠብቆ እንደሚያቈያቸው ያውቃል።
7-8ጻድቅ ሎጥም በመካከላቸው ሲኖር እያየና እየሰማ ዕለት ዕለት በዓመፀኛ ሥራቸው ጻድቅ ነፍሱን አስጨንቆ ነበርና በዓመፀኞች ሴሰኛ ኑሮ የተገፋውን ያን ጻድቅ ካዳነ፥ 9-10ጌታ እግዚአብሔርን የሚያመልኩትን ከፈተና እንዴት እንዲያድን በደለኞችንም ይልቁንም በርኵስ ምኞት የሥጋን ፍትወት እየተከተሉ የሚመላለሱትን ጌትነትንም የሚንቁትን እየቀጣቸው ለፍርድ ቀን እንዴት እንዲጠብቅ ያውቃል።
7 በሕገ ወጦች ፍትወት እየተሠቀቀ ይኖር የነበረውን ጻድቁን ሎጥ ግን አዳነው፤ 8 ያም ጻድቅ ሰው በመካከላቸው ሲኖር በየቀኑ ያየውና ይሰማውበነበረው ሕገ ወጥ ድርጊታቸው ጻድቅ ነፍሱ ትጨነቅ ነበር። \v 9 እንግዲህ ይህ ሁሉ እንዲህ ከሆነ ጌታእርሱን በማምለክ የሚኖሩትን ሰዎች ከፈተና እንደሚያድናቸው፥ኃጢአተኞችንም እንዴት እንደሚቀጣና ለፍርድ ቀንም እንዴት ጠብቆእንደሚያቈያቸው ያውቃል ማለት ነው